Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
October 28, 2017ለአማርኛ ቋንቋ ተቆርቋሪዋ ኒዤሪያዊት የፊልም ባለሞያፊልሟ ውስጥ አማርኛ ጽሑፍ በማስገባት ለአማርኛ ቋንቋ መቆርቋሯን አሳይታለች ኒዤሪያዊቷ የፊልም ባለሞያ ራማቱ ኪየታ፤ አማርኛ የአፍሪቃ ኅብረት ይፋዊ ቋንቋ እስኪሆን ጥረቴን አላቋርጥም ትላለች። ኒዤሪያዊቷ የፊልም ዳይሬክተር በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የፊልም ፌስቲቫሎች ላይ በመሳተፍ ለአማርኛ ቋንቋ መሟገቷን ቀጥላለች።...more15minPlay
September 07, 2017ወጣቱ የፊልም ሰውበአዳጊው የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ አብዛኛውን ስራ የሚያከናውኑት ወጣቶች ናቸው፡፡ በዘርፉ ካለው የሰው ኃይል እና የልምድ እጥረት የተነሳም በርካታ ዘርፎችን ደራርበው ሲሰሩ ይስተዋላል፡፡ ከእነዚህ ወጣቶች መካከል ጥቂቶቹ በሚሰሯቸው ፊልሞች እየተማሩ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ከፍተኛ መሻሻል በማሳየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ሰውመሆን ይስማው አንዱ ነው፡፡...more16minPlay
July 14, 2017ዘመናዊትዋ አስመራ ከተማ በዓለሙ የቅርስ መዝገብአስመራ ግብፆች፤ ቱርኮች፤ጣልያኖች እንጊሊዞች ተዋግተዉባታል። ከተማዋን የጎዳ ማንም ኃይል ግን አልነበረም። ከአስመራ ውብ ኪነ-ሕንፃዎች መካከል ሲኒማ ኤንፔሮ፤ ሲኒማ ዳንቴ፤ ሲኒማ ካፒቶል፤ ሲኒማ ሮማ፤ ሲኒማ ኦዲዎን የሚባሉ ሲኒማ ቤቶች ይገኛሉ። ኢጣልያዉያኑ ወደ ኤርትራ የገቡት በጎርጎረሳዉያኑ 1889 / በ 1890 ዓ.ም ነበር።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.