Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 24, 2020ሌላ ጥረት፣ ሌላ ግኝት ፣ ሌላ ውጤትወጣት ናኦል ዳባ ለሁለተኛ ጊዜ ባስተዋወቀው የፈጠራ ስራዎቹ በግብርናው መስክ የእርሻ ግብዓት መጨመርያ ወይም ለጸረ አረም መድኃኒት መርጫ እና ለመረጃ ማቃበያነት የሚያገለግሉ ሁለት የተለያዩ ድሮኖችን እና ፣ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል ከሰው የእጅ ንክኪ ነጻ የሰውነት ሙቀት መለኪያ መሳርያዎችን ሰርቶ ሰሞኑን አስተዋውቋል።10 minPlay