Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
June 10, 2020የኮሮና ምርመራ በአነፍናፊ ውሾችከዚህ ቀደም ውሾችን አሰልጥኖ ለተለያዩ የወንጀል ምርመራዎች አጋዥ እንዲሆኑ ማድረግ የተለመደ ነው።ሰሞኑን ከወደ ፊንላንድ የተደረገ አንድ አዲስ ጥናት ደግሞ ውሾች በኮሮና ተዋህሲ የተጠቃን ሰው በማሽተት ብቻ መለየት የሚችሉ መሆናቸውን አመልክቷል።የዛሬው የሳይንስና ቴክኖሎጅ ዝግጅት በዚህ ላይ ያተኩራል አዘጋጇ ፀሀይ ጫኔ ነች።9 minPlay