Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
August 28, 2019የመልካሳ የምርምር ማዕከል የ50 ዓመት ጉዞበኢትዮጵያ በግብርና ምርምር ላይ ከተሰማሩ ተቋማት አንዱ የሆነው የመልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የወርቅ ኢዩቤልዩ በዓሉን ከማክሰኞ ጀምሮ በማክበር ላይ ይገኛል። ማዕከሉ ለህብረተሰቡ ጉልህ የምርምር ውጤቶች ማበርከቱን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከማዕከሉ የወጡት የቦሎቄ እና ማሽላ ዝርያዎች ለብዙ ተጠቃሚዎች መዳረሳቸውንም ይገልጻሉ።10 minPlay
August 14, 2019በበረዶ ዘመን በባሌ ተራራ ሰዎች እንደኖሩ በጥናት ተረጋገጠየሰው ልጅ አመጣጥን የሚያጠኑ ኢትዮጵያውያንም ሆነ የውጭ ተመራማሪዎች ቅሪተ አካሎችን እስካሁን ሲያገኙ የቆዩት በሸለቆማ ቦታዎች ነበር። በኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ባለሙያዎች ትብብር በቅርቡ የተደረገ አንድ እና በዚህ ሳምንት ጥናት ግን የሰው ልጅ በበበረዶ ዘመን በተራራማ ቦታዎች ይኖር እንደነበር አረጋግጧል።11 minPlay