Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
January 09, 2019ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኙመቀመጫቸውን በአሜሪካ ያደረጉት ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ዶ/ር እንዳወቀ ይዘንጋው በጠፈር ሳይንስ በርካታ ምርምሮች አድርገዋል። የጠፍር ሳይንስ ዘርፍ በአዳጊ ሀገራት እንዲስፋፋም የራሳቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ ይገኛሉ። የኢትዮጵያዊውን ሳይንቲስት አበርክቶት የገመገመው የአሜሪካ ጂኦፊዚካል ዩኒየን ከወር በፊት የሜዳልያ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።11 minPlay
December 05, 2018የተቀናጀ ዲጂታል የሕክምና አገልግሎት ሥርዓትን በመጠቀም ፈጣንና ቀልጣፋ አሠራር ይሰጣልየተቀናጀ ዲጂታል የሕክምና አገልግሎት ሥርዓትን በመጠቀም ፈጣንና ቀልጣፋ አሠራር ይሰጣል9 minPlay
October 10, 2018ለናይጄሪያ አገልግሎት የሚሰጠው ኢትዮጵያዊ ኩባንያበኢንፎርሜሽን እና ኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች በሀገሪቱ ያለውን የመንግስትን እና የግል ተቋማትን አሰራር ለማዘመን ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። አንዳንዶቹ ከሀገር ቤትም አልፈው በሌሎች ሀገራት ላሉ ተቋማት ጭምር አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። አፖዚት የተሰኘው ኢትዮጵያዊ ኩባንያው ከእነዚህ መካከል አንዱ ነው።11 minPlay
October 03, 2018ወባ መሰሉ ዴንጊ በሽታ በኢትዮጵያም መስፋፋት ጀምሯልበመላው ዓለም በበርካታ ሀገራት በስፋት የሚታየው የዴንጊ ትኩሳት በኢትዮጵያ እምብዛም ስሙ ሲነሳ አይሰማም። በቅርቡ የተደረገ ጥናት ግን በሽታው በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉት በመተማ እና ሁመራ መታየቱን አመልክቷል። በአካባቢው በሽታውን እንደ ወባ የመውሰድ ችግር እንዳለ ጥናቱን በዋነኛነት ያካሄዱት የጎንደር ዩኒቨርስቲ ምሁር ይናገራሉ።9 minPlay