Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
March 14, 2018ዘርፈ ብዙዋ የህክምና ሰውየመጀመሪያዋ ሴት የህክምና ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታሪክ ደግሞ ይህንን ማዕረግ በማግኘት የቀደሟቸው አንድ ሴት ብቻ ናቸው፡፡ በመምህርነት፣ በተማራማሪነት እና በሀኪምነት ላለፉት 33 ዓመታት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የስኳር ህመምን የተመለከተ አንድ መጽሐፍም አሳትመዋል፡፡ ፕሮፌሰር የወይንሐረግ ፈለቀ ይባላሉ፡፡12 minPlay
December 20, 2017ለኢንተርኔት ክልከላ የባለሙያ መላበኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማኅበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ድረገጾችን መጎብኘትም ሆነ አፕልኬሽኖችን መጠቀም እንዳልቻሉ ሲገልጹ ሰንብተዋል፡፡ ከመዲናይቱ አዲስ አበባ ውጭ ያሉ ተጠቃሚዎች ደግሞ የተንቃሳቃሽ ስልክ የኢንተርኔት አገልግሎት ጭርሱኑ መቋረጡን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል፡፡10 minPlay