Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 15, 2017ለጠፈርተኞች በሽታ የኢትዮጵያዊው ምርምርለተለያዩ ምርምሮች ወደ ህዋ የሚጓዙ ጠፈርተኞች ውኃ የሚያገኙት ከመንኮራኩራቸው ማጠራቀሚያ እየወሰዱ ነው፡፡ በውኃ ማጠራቀሚያ ውስጥ ራሳቸውን ሸሸገው የሚቆዩት በዓይን የማይታዩ ጀርሞች ጠፈርተኞችን ለበሽታ ሲያጋልጣቸው ቆይተዋል፡፡ የእነዚህን ጀርሞች ባህሪ ለበርካታ ዓመታት ሲያጠኑ የቆዩ አንድ ኢትዮጵያዊ ምሁር ክትባት ለማግኘት ተስፋ አድርገዋል፡፡11 minPlay
September 20, 2017ዜሎ አፕልኬሽን አገልግሎቱለሞባይልም ሆነ ለኮምፒውተር ተብለው የሚሰሩ አፕልኬሽኖች በተወሰኑ ሰዎች ዘንድ መገልገያ ሆነው ይቆይዩና ይበልጥ ተወዳጅ የሚያደርጋቸው አጋጣሚ ይከሰታል፡፡ ዜሎ ዎኪ ቶኪ የተሰኘው መተግበሪያ (አፕልኬሽን) ጥቅም ላይ ከዋለ ከአምስት ዓመት በኋላ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ ሰሞኑን አሜሪካንን በገጠማት የተፈጥሮ አደጋ ሁነኛ የመገናኛ ዘዴ ሆነ አገልግሏል፡፡9 minPlay
August 30, 2017የመብረቅ አደጋ በኢትዮጵያበኢትዮጵያ ከሰኔ እስከ መስከረም በሚቆየው ዝናባማ ወቅት በተለያዩ አከባቢዎች መብረቅ መጣሉ የተለመደ ነው፡፡ በመብረቅ ስለደረሱ ጉዳቶች መስማትም እንግዳ ነገር አይደለም፡፡ በዚህ ዓመት በመብረቅ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር በተለይ በአፋር ክልል ከወትሮው ከፍ ማለቱን የአካባቢው ባለስልጣናት እና ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡11 minPlay