Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
August 23, 2017የፕሮፌሰርነት ማዕረግ አሰጣጥ ሂደትና ተግዳሮቱባለፈው ሳምንት የአዲስ አበባ እና የሀዋሳ ዩኒቨርስቲዎች ለ10 ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥተዋል፡፡ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ያሉ ፕሮፌሰሮች ግን ጥቂት መሆናቸውን የሚጠቆሙት የዘርፉ ባለሙያዎች በአንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሊኖር ይገባል ከሚባለው ቁጥር ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ክፍተት እንደሚስተዋል ይጠቁማሉ፡፡11 minPlay
August 02, 2017አዲሱ የ«ዩ ቲዩብ» አፕልኬሽንጉግል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አፍሪካ ተኮር የሆኑ እንቅስቃሴዎች እያደረገ ይገኛል፡፡ የጉግል ዋና ስራ አስፈጻሚ ባለፈው ሳምንት ወደ ናይጄሪያ ብቅ ብለው ኩባንያው ለአፍሪካ ያሰባቸውን እቅዶች እና አገልግሎቶች ይፋ አድርገዋል፡፡ ከአገልግሎቶቹ ውስጥ ለአፍሪካ የኢንተርኔት ፍጥነት እና የተስማማ የዩ ቲዩብ መተግበሪያ (አፕልኬሽን) አንዱ ነው፡፡10 minPlay
July 26, 2017የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ሳይንቲስት ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፉየአሜሪካ የጂኦፊዚካል ማህበር የህዋ እና ምድር ሳይንስ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ በዓለም ትልቁ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ማህበሩ ባለፈው ሳምንት ለሽልማት ከመረጣቸው 29 ሳይንቲስቶች እና ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የሚያስተምሩት ዶ/ር መልሰው ንጉሴ ይባላሉ፡፡10 minPlay
July 19, 2017በፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያውያን ተጠቃሚ ሆነዋልየአፍሪካ ህብረት የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲን ለማቋቋም በጎርጎሮሳዊው 2008 ውሳኔ አሳልፎ ነበር፡፡ እቅዱ በአምስቱ የአፍሪካ ቀጠናዎች የተከፋፈሉ ተቋማትን ማቋቋም ነው፡፡ የሳይንስ ዘርፎች ላይ ያተኮሩት እኒህ ተቋማት ተማሪዎችን ተቀብለው ከማስተማር አልፈው ማስመረቅ ሁሉ ጀምረዋል፡፡9 minPlay