Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
September 26, 2018የአገር አቀፍ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎችበአሜሪካ ኤምባሲ አዘጋጅነት ለወራት የዘለቀው አገር አቀፍ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎቹ ታውቀው ባለፈው ቅዳሜ ተጠናቅቋል። በውድድሩ ወጣቶች በማኅበረሰባቸው ያስተዋሉትን ችግር ለመፍታት ያስችላል ያሏቸውን የፈጠራ ሥራዎች አቅርበዋል። ለመጨረሻው ውድድር ከቀረቡ 31 ፕሮጀክቶች ውስጥ ሦስቱ ተመርጠውም ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።11 minPlay
July 25, 2018ተንቀሳቃሽ ስልክ ለኢትዮጵያውያን ገበሬዎች ምርታማነት ያለው አስተዋጽኦየኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮ-ቴሌኮምን የተወሰነ ድርሻ ለባለሀብቶች ለማስተላለፍ ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል። በኢትዮጵያ ለአርሶ አደሩ ሌላው ቢቀር መደበኛ የተንቀሳቃሽ ስልክ አገልግሎት ቢዳረስ በግብርና ምርት ላይ ለውጥ እንደሚታይ ጥናቶች ያሳያሉ። በስንዴ አምራቾች ላይ የተደረገ ጥናት አገልግሎቱን የሚጠቀሙቱ ከፍ ያለ ምርት እንደሚያገኙ አመላክቷል።10 minPlay
June 27, 2018ኢትዮጵያዊቷ ምሁር የሁምቦልት ድርጅት ሽልማትን አሸነፉበዕውቁ ጀርመናዊ ሊቅ አሌክሳንደር ፎን ሁምቦልት ስም የተሰየመ ድርጅት በየዓመቱ ስብሰባ እና የሽልማት ስነስርዓት ያካሄዳል። ዛሬ አመሻሹ ላይ በተጀመረው እና በበርሊን እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ ዓመቱ ዝግጅት ተሸላሚ ከሚሆኑት መካከል ኢትዮጵያዊቷ ምሁር ይገኙበታል።10 minPlay
June 07, 2018ከሮቦቷ ሶፊያ ጀርባ ያሉ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጂ እና የኮምፒውተር ባለሙያዎች ከ“ሰው ሰራሽ አስተውሎት” (Artificial intelligence) በዓለም አቀፍ መድረክ ስማቸው ይነሳ ይዟል። የሳዑዲ አረቢያ ዜግነት ለተሰጣት ለዝነኛዋ “ሶፊያ” ለተባለው ሮቦት የሶፍትዌር ምርቶች በማቅረብ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ድርጅት ለዚህ በአብነት ይነሳል።11 minPlay
May 30, 2018ተስፋ የተጣለባቸው አዲሶቹ የጤፍ እና ማሽላ ዝርያዎችየኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሀገሪቱን “የሰብል ልማት ታሪክ ሊቀይሩ” የሚችሉ ናቸው ያላቸው የጤፍ እና የማሽላ ዝርያዎች በምርምር መገኘታቸውን ሰሞኑን ይፋ አድርጓል። ዝርያዎቹ አንዴ ከተዘሩ በኋላ ተገቢው እንክብካቤ እየተደረገላቸው ከ10 እስከ 20 ዓመታት ምርት የሚሰጡ ናቸው ተብሏል።10 minPlay