Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Download on the App Store

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland episodes

  • 090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)

    090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3  (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን)

    ወዳጆች ሆይ፥ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። 1ኛ ዮሐ 4:7 እና  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም በሚለው ቃል  በመመልከት ከ1ኛ ቆሮ13:1-7 ባለው ላይ ቃል ላይ ተመስርተን ራሳችንን እናይ ዘንድ የሚያግዝ መልእክት ነው::


    59 min
  • 089_ወንጌልን እንዴት እናገልግል?

    "ወንጌልን እንዴት እናገልግል?" - መልካሙን ሥራ ለመሥራት ተፈጠርን በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ተከታታይ መልዕክት ቀጣይ ክፍል::

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ሮሜ 10:5-14/ኤፌ. 5:14-20/ፊል. 1:15-18/ቲቶ 1:9-11

    48 min
  • 088_አትለፈኝ!

    "አትለፈኝ" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 6:45-51/ዘፍ. 18:1-5/መዝ. 27:6-9

    57 min
  • 087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ!

    "ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

    የወንጌልን ሥራ ለመሥራት የሚያስፈልጉ ነገሮች:

    1) ጸሎት: ማቴ. 9:35-38

    2) ልባምና የዋህ መሆን: ማቴ. 10:17

    3) ፍርሃትን ማስወገድ: ማቴ. 10:24-28

    4) መንፈስ ቅዱስን መታመን: ማቴ. 10:19-20/ ዮሐ. 20:21

    5) ለመላክ መታዘዝና መሄድ: ማቴ. 10:16/ ማር. 16:15

    6) መጽናት: ማቴ. 10:22-23

    59 min
  • 086_ፍጻሜያችንን እንመልከት!

    "ፍጻሜያችንን እናስብ/እንመልከት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ራዕ. 7:9-17/መክ. 12:13/መክ. 7:3-4/

    56 min
  • 85_ጨምሩ ክፍል _4

    84_ጨምሩ ክፍል _4

    በወንድም ያቬሎ ናታዬ

    በመንፈሳዊ ህይወት ለመጨመር መለኮታዊ ባህርይን መላበስ

    በ2ኛ ጴጥሮስ 1:1-11ባለው መልእክት ላይ የተመሰረተ

    ሀ-የእድገት አለመኖር ውጤት እንደ መንፈሳዊ እውርነት እና የራስን ሃጢአት አለማስተዋል:

    ለ-የመንፈሳዊ እድገት መኖር ውጤት ስራፈቶች እና ፍሬቢሶች እንዳንሆን ይረዳል::

    ሐ-ወደ እ/ር መንግስት መግባት በሙላት እንዲሆንልን ይረዳል::

    51 min
  • 084_ጨምሩ! ክፍል 3

    "ጨምሩ!" በሚል ርዕስ በ2 ጴጥ. 1 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 3ኛ ክፍል::

    1 hr 8 min
  • 083_የሰው ስራ እና የእግዚአብሄር ስራ

    083_የሰው ስራ እና የእግዚአብሄር ስራ

    በፓስተር ሳምሶን ስምኦን

    አቤቱ ስራህን ሰርተህልናልና ሰላምን ትሰጠናለህ:: ኢሳ 26:12

    ሰዎች የራሳቸውን ስራ የሚሰሩበት ጊዜ አለ እግዚአብሄር ደግሞ የራሱን ስራ የሚሰራበት ጊዜ አለ

    በዘፍ 15:1 ጀምሮ ባለው ላይ የተመሰረተ ከእግዚአብሄር ቃል መልእክት

    1 hr 1 min
  • 082_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 2

    "እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ቀጣይና የመጨረሻ ክፍል::

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: /ለ) እግዚአብሔርን ማወቅ ራሱ ምንድን ነው? 1) የእግዚአብሔርን ህይወት መካፈል ነው መዝ. 46:10፣ ዮሐ. 4:10፣ ዮሐ. 14:27፣ 2) እግዚአብሔርን መታዘዝ ነው ኤር. 22:16 3) እውነተኛ አንድነት በቅዱሳን ኅብረት ማድረግ ነው ኤፌ. 4:13፣ 4) የህይወት ልምምድ ነው ኢዮ. 42:2-3፣ 2ጢሞ. 1:12 ሐ) እግዚአብሔርን አለመፈለግ የሚያመጣው ፍርድ ሮሜ 1:28፣ ዳን. 4:25 መ) ማጠቃለያ: ሆሴ. 6:3/

    1 hr
  • 081_እግዚአብሔርን ማወቅ ክፍል 1

    "እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል::

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: መግቢያ/ኢሳ. 1:3፣ 1ሳሙ. 2:3፣ ፊል. 3:9-11፣ ኤፌ. 1:16-19/ ሀ) እግዚአብሔርን ማወቅ ለምን? የዘላለም ህይወት ነው: ዮሐ. 17:1-3፣ ለእግ/ር ህዝብ ዋና ነገር ስለሆነ: ዘዳ. 8:3፣ ሆሴዕ 6:6፣ እግዚአብሔርን ማወቅ ከስህተት ይጠብቃል: ማቴ. 22:29፣ እግዚአብሔርን ማወቅ የእግዚአብሔርን ቁጣ ያርቃል: ሆሴዕ 4:1፣ ከጥፋት ይከልላል. ሆሴዕ 4:6፣ ለ) እግዚአብሔርን ማወቅ ራሱ ምንድን ነው? ማስተዋልን ማግኘት ነው: ኢሳ. 6:1፣ ራዕ. 4:1፣ ማቴ 16:13-17፣ ሉቃ. 24:44-45/

    1 hr 4 min