Gugut Podcast

Gugut Podcast

Download on the App Store

Gugut Podcast episodes

  • EP#71 ከ 5 ኪሎ ወደ Amazon | ከ ኤልሻይ ካሱ ጋር የተደረገ ቆይታ

    Elshadai is a Software engineering student at AAIT. We have discussed about how she managed to become a developer for one of the biggest company in the world.   

    ኤልሻዳይ በ AAIT የሶፍትዌር ምህንድስና ተማሪ ስትሆን፣ በዓለም ላይ ካሉ ትልልቅ ኩባንያዎች አንዱ በሆነው አማዞን እንዴት ልትቀጠር እንደቻለች ተወያይተናል።

    1 hr 46 min
  • EP#69 ከገሊላ ካሳሁን ጋር የተደረገ ቆይታ
    On this episode, we welcomed Gelila Kassahun, a young wellness entrepreneur, and talked about her upcoming book, which focuses on affirmation and positive thinking. We hope you enjoy this episode as much as we did, and please share your thoughts in the comments section as always.
    በዚህ ዝግጅት ላይ ወጣት ፀሐፊ እና የስራ ፈጣሪ የሆነችውን ገሊላ ካሳሁንን አቅርበናል እና ስለመጭው መጽሃፏ አነጋግረናታል፣ መፅሀፉም በአዎንታዊ አስተሳሰብ ላይ ያተኩራል። በዚህ ክፍል እንደምትደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን። እንደ ሁልጊዜው አስተያየትዎን ያካፍሉ።
    1 hr 42 min
  • EP#65 "ሩጫ ውፍረትን አይቀንስም!" | ሶፎኒያስ ነብዩ ጋር የተደረገ ቆይታ

    ሶፎንያስ የአካል ብቃት አድናቂ፣ አካል ገንቢ እና የግል አሰልጣኝ ነው። በዚህ የጉጉት ፖድካስት ክፍል በአመጋገብ እና የምግብ ይዘት፣ክብደት ማንሳት እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በተመለከተ ስላለው የግል ልምዱ ነፃ ውይይት አድርገናል።  

    Sofonias is a fitness enthusiast, bodybuilder and personal trainer. On this episode of Gugut podcast, we had a free discussion about his personal experience in diet & nutrition, weight lifting, and major misconceptions about exercising.   

    ሶፎኒያስን እዚህ ያግኙ 👇👇👇

    • Instagram: https://www.instagram.com/sofonias_nebiyu
    • 1 hr 23 min
    • Ep#63 ከማያውቋቸው 100 ሰዎች ጋር መገናኘት | ሀና ክብረት

      ከማያውቋቸው 100 ሰዎች ጋር መገናኘት ከባድ ስራ ነው። የዛሬዋ እንግዳ በዛ ላይ ተሰማርታለች። እስከ አሁን 22 የማታውቋቸውን ሰዎች አግኝታለች። በቆይታችን ይደሰቱ!  

      Making arrangements to meet 100 strangers is a difficult endeavor. Today's guest is already engaged in that. 22 strangers are already familiar with her. Enjoy our wonderful talk!

      1 hr 20 min
    • EP#62 ከአለም አብረሃ ጋር የተደረገ ቆይታ:GoodayOn | ጉዳይ

      On this episode we invited Alem Abreha, CEO of Goodayon, a startup that enables work/gig possibilities for both job seekers and employees, on this episode. Alem talks about his experiences in the gig economy of Ethiopia, the hurdles he encountered, and the work chances his company produced for many young people.

      በዚህ ክፍል የጉዳይ መተግበሪያ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አለም አብረሀ ጋብዘን በኢትዮጵያ የስራ ኢኮኖሚ ውስጥ ስላጋጠሟቸው ችግሮች፣  መሰናክሎች እና ኩባንያቸው ለብዙ ወጣቶች ስላፈራው የስራ እድል ተወያይተናል። እንደሁልጊዜው ሃሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን

      1 hr 57 min

    About Gugut Podcast

    From the publisher's feed

    Gugut is an entertainment/educational podcast which is focused on discussing different perspectives on technology, philosophy and day-to-day lives of everyday people.