እንደ ክርስቲያን ድጋፍን(እርዳታ) ከሰዎች መጠየቅ አስፈላጊ ነው? መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ድጋፍ ምን ይላል? ድጋፍን መጠየቅ ደካማ ጎንን ማሳያ ነው?
በዛሬው የሃላቅ ዝግጅታችን ድጋፍን ወይም እርዳታን ስለመጠየቅ አስፈላጊነት እና ምንነት ከ counseling team አባላት ጋር ያደረግነውን ቆይታ እንድትከታተሉ እንጋብዛቿለን።
ይህ የምእራፍ 2 [Season 2] የመጀመሪያው ክፍል [First Episode] ነው።
ይህ ፖድካስት የተዘጋጀው በAASTU ECSF Counseling Team ነው፣ ፖድካስትዎን በሚያዳምጡባቸው ሁሉም ቦታዎች ላይ ፖድካስተኣችንን ማግኘት ይችላሉ።
Apple Podcasts
Spotify
RSS Feed
Teraki
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እነዚህን በመጠቀም ሊያገኙን ይችላሉ፡-
Anonymous Counseling bot
Telegram channel