Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ካላንድራስ የአማርኛ ፖድካስት (RADIO) ነው:: ቃሉም ደግሞ አማርኛ [ካለ አንድ ራስ] እንደማለት የሚኾንነጻ ሃሳቦችን የምናንሸራሽርበት የኢንተርኔት ራዲዮ ሲሆን ማህበረሰብ ፣ ባህል ፣ ህግ ፣ ሃይማኖት . . . የማንነካው አይነኬ ፣ የማንዳሠው ጓዳ ጎድጓዳ ፣ የማንፈነቅለው የሃሳብ ድንጋይ አይኖርም።ከወደዳች... more
FAQs about KALANDRAS:How many episodes does KALANDRAS have?The podcast currently has 13 episodes available.
January 07, 2022Episode 2: በራስ መተማመን (Perspectives on self-confidence)በራስ መተማመንን እንዴት እንረዳዋለን? በራሴ እተማመናለሁ ለማለትስ መስፈርቶቹ ምን ይሆኑ? በራስ ከመተማመን ጋር ተያይዞ ያለንን መረዳት ከተለያዩ አንጻሮች ለመመልከት እንሞክራለን። በዚህ የፖድካስት ክፍል ላይ በራስ ስለመተማመን ሃሳባቸውን የሚያጋሩን ተሳታፊዎች ይኖሩናል። ይህ የፖድካስት ክፍል ክለብ ሃውስ ላይ ከተደረገ የ5 ሰዓታት ውይይት ላይ ለፖድካስት እንዲያመች ተመጥኖ የቀረበ ሲሆን ሙሉውን ውይይት ለማድመጥ የምትፈልጉ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ላይ ታገኙታላችሁ። https://www.clubhouse.com/room/xnbLQWd4ካላንድራስን Rate ያድርጉ። ለወዳጆቻችሁ አጋሩልን። እጅግ ከላቀ ምስጋና ጋር።ልዩ ምስጋና - ለትእግስት ሁሴን 💛💛💛...more20minPlay
December 27, 2021Episode 1: ኢታና ዲሳሳ - ሰውነት (Being Human)ኢታና ነዋሪነቱ በአሜሪካን ሃገር የሆነ ጎበዝ ሙዚቀኛ ፣ የቤተ ክርስቲያን ዘማሪ እንዲሁም በስነ መለኮት ፣ ሂሳብ እና የቴክኖሎጂ ትምህርቶች የተጋ ኢትዮጵያዊ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ባለትዳር እና የ2 ልጆች አባት ነው።ኢታና በካላንድራስ ስለህይወት አረዳዱ ፣ ስለቤተሰቦቹ ፣ ስለ privillege እና በህይወት ውስጥ ከሚገያጋጥሙ ልዩነቶች ጋር እንዴት እያመቻመቸ እንደሚያልፍ ያጫውተናል።...more23minPlay
December 18, 2021ይህ ካላንድራስ ነውThis is KALANDRAS. A vibecastWe share vibes, sharing what we know from eachother, breaking taboos, questioning society . . . BZU BZU ...more6minPlay
FAQs about KALANDRAS:How many episodes does KALANDRAS have?The podcast currently has 13 episodes available.