Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ይህ ፖድካስት የተለያዩ ሃሳቦችን በነፃነት የምንመረምርበት መንፈሳዊ እይታዎችን፣ ሳይንሳዊ እና ሃይማኖታዊ እንዲሁም ሰብአዊ ጉዳዪችን የምንዳስስበት እና በጥልቀት ለማሰብ የምንሞክርበት ነው።ትወዱታላችሁ ብለን እንገምታለን... more
FAQs about Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት:How many episodes does Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት have?The podcast currently has 3 episodes available.
August 27, 2023ማን እየላካቸው ነው?ሰላም የተከበራችሁ አድማጮቼ።እንዴት ናችሁ? በማቀርባቸው ሃሳቦች ዙሪያ የሚፈጠርባችሁን ሃሳብ አስተያየት ትገልፁልኛላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ...more19minPlay
October 15, 2022ፍቅር ምንድነው?የሙከራ ስርጭቱ እንደቀጠለ ነው። ዛሬ ደሞ ፍቅርን ለመመርመር እንሞክራለን። ፍቅር አላቂ ነው ወይስ ቀጣይ? ስሜት ነው ወይስ ሃሳብ እያልን በስፋት ልናስብም እንችላለን። ፍቅርን ወደኋላ መለስ ብለን በትዝታዎቻችን ውስጥ ለመፈለግም ሙከራ እናደርጋለን። መሞከራችንን አናቆምም። ዘና እንደምትሉ ተስፋ እናደርጋለን።...more12minPlay
September 02, 2021ነፃ ፖድካስት እነሆ በነፃ ተጀመረየነፃ መድረክ ነፃ ሃሳቦችን በነፃነት የምንመረምርበት እና የምንማማርበት ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በጥሞና እንድትከታተሉኝ ስል በትህትና አልጠይቅም። አለመከታተልም መከታተልም መብታችሁ ነውና። ይህ የነፃ እና ነፃ ሃሳቦች መንደር ነው።...more2minPlay
FAQs about Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት:How many episodes does Netsa Podcast / ነፃ ፖድካስት have?The podcast currently has 3 episodes available.