Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.
April 09, 2018ስፖርት፤ ሚያዝያ 1 ቀን፣ 2010 ዓ.ምበተለያዩ የአውሮጳ ከተሞች ውስጥ በተደረጉ የማራቶን ሩጫ ፉክክሮች ኢትዮጵያውያንና ኬንያውያን አሸናፊ ኾነዋል። በአፍሪቃ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል። ወደ ታንዛኒያ ያቀናው ወላይታ ዲቻ ግን ተሸንፏል። ሊቨርፑል ባለፈው ሣምንት በዜሮ የሸኘው ማንቸስተር ሲቲን ነገ በሜዳው ለመግጠም ያቀናል።...more10minPlay
March 26, 2018ስፖርት፤ መጋቢት 17 ቀን፣ 2010 ዓ.ምዑራጓይ እና ዌልስ በቻይና ካፕ ዋንጫ ፍጻሜ ዛሬ ተፋልመዋል። የሪያል ማድሪዱ ጋሬት ቤል የሚገኝበት የዌልስ ንን የሚያሰለጥነው ሪን ጊግስ ምኞቱ አልሰመረም። በ23ኛው የዓለም አገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ፉክክር ኢትዮጵያ በአንደኝነት አጠናቃለች።...more11minPlay
FAQs about ስፖርት | Deutsche Welle:How many episodes does ስፖርት | Deutsche Welle have?The podcast currently has 496 episodes available.