Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 04, 2021ተሸንፎ ማሸነፍ የመንፈሳዊ ሰው እድገት ውጤት ነው ማቴ 5:3-12 ዮሐ 10ተሸንፎ ማሸነፍ የመንፈሳዊ ሰው እድገት ውጤት ነው ማቴ 5:3-12 ዮሐ 10...more11minPlay
November 04, 2021በተውነውን ልክጌታን የምናገኘው በተውነው ልክ ነው፣ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ሆኖ ሳለ ከእግዚአብሔር ጋራ መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቆጥረውም፣ እራሱን ዝቅ ባደረገ ክብሩን በተወው ልክ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፣ ሙሴም ካደገ በኃላ ባደገበት ቤት ያደገበት ነገር ሳይሆን የወረሰው የተወለደበት አላማ ነው፣ ዛሬም እኛ በሰማነው ልክ ሳይሆን ስለ ክርስቶስ በተውነው ልክ የእግዚአብሔር ክብር በኛ ይገለጣል ደግሞም በተውነው ልክ ብድራት ይከፈለናል...more31minPlay
November 03, 2021ስልቹነት ያለማደግ ምልክት ነው 1ኛ ጴጥ 2:3 1ኛ ነገ 19 2ኛ ነገ 2:10-12ስልቹነት ያለማደግ ምልክት ነው 1ኛ ጴጥ 2:3 1ኛ ነገ 19 2ኛ ነገ 2:10-12...more10minPlay
November 03, 2021ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ መያዝበላይ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን የመጥራቱን ሃሳብ ለመያዝ ስንገሰግስ አሉ የሚባሉ ችግሮች ሁሉ የምናልፋቸው ናቸው፤ ነገር ግን ወደዛ የማንገሰግስ ከሆነ እነዛ ችግሮች የሚያልፉ አይመስለንም፤ ይህም መከራ ያልፋል ማለት የምንችለው ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን ሃሳብ ማየት ስንችል ነው...more45minPlay
November 03, 2021ወደ እግዚአብሔር ዞር ስለ ማለትጾምን አወጅን ስንል በመጀመሪያ ከክፉ ሀሳባችንና መንገዳችን በእውነተኛ ንሰሃ መመለስ ፤ ከምግብና ከሚጠጣ ብቻ ሳይሆን ከሚያዝናኑ ነገሮች ጭምት ሆነን በሁለንተናችን በእግዚአብሔር ፊት ራሳችንን በማዋረድ ፤ የምንፈልገው አንተንና ከአንተ ብቻ ነው በማለት አለመቻላችንን አውቀን ፤ እውቅናን ለልኡል እግዚአብሔር በመስጠት ትችላለህ እያልን ከእርሱ ብቻ ለመስማት ራሳችንን በፊቱ ማዋረዳችን ነው...more29minPlay
November 02, 2021መጮህየእግዚአብሔር ሕዝብ የተሰጠው የክህነት አገልግሎት ስለሆነ የህዝብን ህጥያት ለብሶ በእግዚአብሔር ፊት ይጮሃል። በዚህ ትምህርት ውስጥ የብሉይ ኪዳን አገልጋዮች፣ ሙሴ፣ኤርሚያስ እንዴት ለህዝብ እንደማለዱ እንዲሁም ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን እንዴት ባለ ብርቱ ጩሀት ምህረትን ፣ ፈውስን እና ይቅርታን ከአባቱ ዘንድ እንዳስገኘን በስፊው እንማራለን።...more31minPlay
November 02, 2021ካለፈው የቀጠለ ፣የፀና የትንቢት ቃል አለንየእግዚአብሔር ቃል የፀና ነው። በዚህ ትምህርት ውስጥ የቃሉን ወተት ሁልጊዜ ልንጠጣና፣ ልናድግ እንድሚገባን እንማራለን። ጴጥሮስ ወደ ጌታ መሄጃው ጊዜ እንደደረሰ አውቆ አምኞችን በእግዚአብሔር ቃል እንዲተከሉና እንዲያድጉ እየመከራቸውና እያሳሰባቸው፣ የእግዜብሔር ቃል ከየትኛውም ትንቢት የፀና እንደሆነ ይነግራቸዋል። ለእኛም በዚህ ብዙ አይነት የስህተት ትንቢትና ትምህርት በበዛት ዘመን ላለን የሚመክረንና የሚያሳስበን ይህንኑ ነው።...more34minPlay
November 02, 2021በሰላም ወቅት የተደረገውን መልካምነት በክፉ ቀን የማየርሳ ማንነት መዝ 103 ሮሜ 16 ዕብ 6በሰላም ወቅት የተደረገውን መልካምነት በክፉ ቀን የማየርሳ ማንነት መዝ 103 ሮሜ 16 ዕብ 6...more9minPlay
November 01, 2021ያደገ ሰው በተቀርፀበት ማንነት የሚገለጥ ነው ሮሜ 15:3 ዕብ 13:16ያደገ ሰው በተቀርፀበት ማንነት የሚገለጥ ነው ሮሜ 15:3 ዕብ 13:16...more11minPlay
October 31, 2021ነገሮችን ሁሉ በእግዝያብሔር ቃል የሚመርምር ማንነት 1ኛ ተሰ 5:20-21 ፊሊ4:8ነገሮችን ሁሉ በእግዝያብሔር ቃል የሚመርምር ማንነት 1ኛ ተሰ 5:20-21 ፊሊ4:8...more11minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.