የዛሬ ጥያቄዎች
1. ምሳሌ 29፣ 24 ከሰዎች ሁሉ የራሳችን ያልሆነውን ለመቀበል መጠንቀቅ አለብን ወይ?
2. ምሳሌ 29፤25 ሰውን ማክበር እና መፍራት ልዩነቱ ምንድን ነው?
3. ሮሜ 15፤3 ዕብራውያን 3፤16 ክርስቶስን ወደ መምሰል መምጣት የምንችለው እንዴት ነው?
4. ሰዎች ያደረጉትን መልካም ነገር ስንለወጥ እንዴት ነው በህይወታችን ማለፍ የምንችለው?
5. እንዴት ነው በህይወታችን የእግዚአብሔር ቃል የሚመራን?
6. ሰው ራሱን ለበግዛት በመንፈስ ቅዱስ መሞላት አለበት ወይ?
7. የማያምን የትዳር ጓደኛ ቢኖረኝ የሚያደርገው ነገር ከህይወቴ ጋር ይደባለቃል ወይ?
8. በመንፈሳዊ ህይወት ማሸነፍ ያለው ከመሸነፍ ህይወት ውስጥ ነው የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።
9. ምሳሌ 29፤20 ችኩል ሰው መንገሳዊ ፍሬ ሊያፈራ አይችልም የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።