Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
September 24, 2021መጋቢ አበበ እግዚአብሔር ባዶውን ይሞላል፣ መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 4- 1 : 7አንዳንድ ጊዜ የማንወጣው የሚመስለን ችግርና መከራ ውስጥ ስንሆን መፍትሄ ወደምናገኝበት ልንሄድ እንችላለን ብዙ ጊዜ ግን እንዲደረግልን የምንጠብቀው ከሌለን ነገር እንደሚመጣ ነው፣ ጌታ ግን በእጃችን ያለውን ተስፋ የተቆረጠበትን አይጠቅምም አይበዛም ያልነውን ሊያበዛ የሚችል አምላክ ነው፣...more33minPlay
September 24, 2021የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 4በእግዚአብሔር ፊት የሚታይ ማንነት ሲኖረን ጌታ ከማንኛውም ክፉ ነገር ይታደገናል፣ ጸሎታችንም የሚሰማው በእግዚአብሔር ስንታይ ነው፣ በእግዚአብሔር ፊት የሚታይ ማንነት እንዲኖረን ቅንነትና እግዚአብሔርን ከመፍራት ጋር ለቃሉ የምንታዘዝ መሆን አለብን፣ ያለ ቅንነት በእግዚአብሔር ፊት የሚታይ ማንነት የለንም፣ ዛሬ ከብዙዎቻችን ቅንነት ጠፍቶ እንኳን አንገነዘበውም፣ ግን ሲጎድልብን እናያለን፣ ነገሮች ሲከብዱብን ጸሎታችን አልሰማ ሲል መውደድ ሲያቅተን መራራትና ምህረት ማድረግ ሲያቅተን፣ ይህን ሁሉ በዘመናችን እያየን ስለሆነ፣ ከመቼውም በበለጠ በፊቱ ሞገስ የምናገኝበትን ጸጋ መለመን አለብን፣...more22minPlay
September 24, 2021እንዴት እንጸልይ ክፍል 26 ጸሎት ከተሰጠን ጸጋ ጋር መገናኘት ነው 1ኛ ቆሮንቶስ 7:7; 2ኛ ቆሮንቶስ 12:8-9ጸሎት ከተሰጠን ጸጋ ጋር መገናኘት ነው...more13minPlay
September 23, 2021አትጨነቁ የሉቃስ ወንጌል 12:22-40ጌታ ሲጠራን በምንም እንዳንጨነቅ ነው፣ ምክኒያቱም እርሱ የሚያስፈልገንን ሁሉ ስለሚያውቅና በጊዜው የሚያስፈልገንን ሁሉ ስልሚያደርግልን ነው፣ የተጠራነው የመንግስቱ ሚስጥር ተገልጦልን የመንግስቱ ወራሾች ለመሆን ነውና ይሄ ሚስጥር ገብቶን አንዳች ነገር ሳይስፈራን የምንከተለውን አውቀን መንግስቱን በትጋትና በጽድቅ መጠበቅ አለብን::...more39minPlay
September 23, 2021ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል የዮሐንስ ወንጌል 7:37-39; የሉቃስ ወንጌል 4:1-19ትልቁ እምላካችንና አባታችን እየሱስ ክርስቶስ እንኳን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ነው ተአምራትን ማድረግ የጀመረው፣ እኛም ይህንን መንፈስ ዕለት ዕለት መሞላት ያስፈልገናል፣ በዚህ መንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ስር ስንሆን በመንፈስ መመላለስ እንጀምራለን፣ በእምነት በጽድቅና በቅድስና እንድንኖር ያግዘናል፣ ለአካሉም የምንመች እንሆናለን፣ በደልን የማንቆጥር ደግና ሩህሩህ ስለሚያደርገን ለአካሉም የምንመች እንሆናለን::...more37minPlay
September 22, 2021የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 3ሰው ባልነቃበት እግዚአብሔር አያልፍም፣እግዚአብሔር ለጽድቅ የሚያነቃቃን ከአመፅ ነፃ ስንሆንና ከራሳችን ፈቃድ ወጥተን ለእግዚአብሔር ፈቃድ እራሳችንን ስናስገዛ ነው፣ እግዚአብሔርን መፈለግ አንዱ የመነቃቃት ምልክት ሲሆን ይህ በትጋት የፈለግነው ቃል በመንፈስ ቅዱስ ለጽድቅ ለቅድስናና እግዚአብሔርን በመፍራት እንድንነቃ ያደርገናል፣ ፍሬያማም የምንሆነው ለህይወት የነቃነውን ያህል ነው፣ በመንፈሳዊ ማንነት ስንመላለስ ስጋን እንንቀዋለን ሃጢያትንም እንጠየፈዋለን፣...more38minPlay
September 22, 2021ንዴት እንጸልይ ክፍል 24 እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:14-15 የማቴዎስ ወንጌል 9:36እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል...more12minPlay
September 21, 2021የአውሮፓ ህብርት አመታዊ ኮንፈራንስ ክፍል 2 .እግዚአብሔር እጅ ትንሽ የምትመስል ግን ትልቁ የእግዚአብሔር በር ናት፣ የእግዚአብሔር አብሮነት በኛ የሚገለጠው ከአንድ ነገር ወደ ሌላ የምንሸጋገረው አቅጣጫችንንና እይታችንን የምትቀይረው በተዘጋ በር አዲስ ምዕራፍ የምትከፍተውና መከናወንን የምትሰጠው የእግዚአብሔር እጅ ስትመጣ ነው፣ ይህቺን የእግዚአብሔርን እጅ ከመቼውም በላይ በጸሎት በእግዚአብሔር በመታመንና ሰው ባለው ሳይሆን እግዚአብሔር ባለው መንገድ እየተራመድን በትጋት ልንሻት ይገባናል፣...more37minPlay
September 21, 2021እንዴት እንጸልይ ክፍል 23 በጸሎት መቆየት የማቴዎስ ወንጌል 26:40 ወደ ዕብራውያን 5:7-8በጸሎት መቆየት...more12minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.