Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 25, 2021ሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:10ሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:10...more11minPlay
December 24, 2021በፍቅር ማደግፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፣ ክርስቶስን የሚያውቅና የእርሱ ተከታይ የሆነ እማኝ ዋነኛው የባህሪው መገለጫ ፍቅር ሊሆን ይገባል፣ ጌታ እየሱስ እንኳን አንድ ሕግ አዋቂ ሊፈትነው ከሕግ የትኛይቱ ትእዛዝ ታላቅ እንደሆነች ሲጠይቀው የመለሰው መልስ፣ ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍሥህም በፍጹም አሳብህም ውደድ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ባልንጀራህን እንደ ነፍሥህ ውደድ የምትለው ናት ብሎ ነው፣ እንግዲህ በዚህ ፍቅር ለማደግ የመጀመሪያው ይቅር ማለት ሲሆን በመቀጠል ፍቅርን መከታተልና ከቅዱሳን ጋር ጤነኛ ህብረትን በመፍጠር ልንገለጽ ይገባናል፣ ክርስቶስ በምን ያህል ፍቅር እንደወደደን ሲገባን ሌሎችን ለመውደድ አንቸገርም፣...more47minPlay
December 24, 2021እየሱስን በመመሰል ለመቀጠልየእግዚአብሔር የሆነው ሁሉ መንፈሳዊ ነው፣ አኛ አማኞች ቃሉን ሆነን የምንገኘው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው፣ ያለመንፈስ ቅዱስ የክርስቶስን ሙላት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለስዎች ማድረስ አንችልም፣ ይህንን መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ካልታዘዝን፣ ህሊናችን ንጹህ ካልሆነና ካልተጠማን መሞላት አንችልም፣ ጌታችን እየሱስ እራሱ ከመታዘዝ ጋር አያይዞታል፣ ትዕዛዛቱን ሁሉ ጥለን መንፈሱን መፈለግ አንችልም፣ ትዕዛዛቱን መጣል ማለት እታድርጉ የተባልነውን ማድረግና አድርጉ የተባልነውን ደግሞ አለማድረግ ነው፣...more39minPlay
December 24, 2021ሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:10ሰው እግዚያብሔርን ተስፍ ካደረገበት በላይ የህይወት አቅም የለውም ሮሜ 8፡24 ሮሜ 8:12 ዘፍ 13:10...more11minPlay
December 23, 2021ያደገ ሰው በጽጋ ይኖራል ሮሜ 7 ሮሜ 6:14 ሮሜ 6:11 ራዕ 12:10ያደገ ሰው በጽጋ ይኖራል ሮሜ 7 ሮሜ 6:14 ሮሜ 6:11 ራዕ 12:10...more14minPlay
December 23, 2021እግዚአብሔር ለመልካም ቀን ቀጥሮአልእግዚአብሔር መልካም ስለሆነ ለህዝቡ ለመልካም ቀን ይቀጥራል። እኛ ግን በመታመን መጠበቅ አለብን። እግዚአብሔር ካለን ይልቅ ሁኔታን አይተን መናወጥ የላብንም። እስራኤል እግዚአብሔርን ከመስማት ይልቅ ጠላት የሚላቸውን ይሰሙ ስለነበር በምድረብዳ ቀርተዋል። እኛም ከጥርጠና ፍርሀት ሀሳባችንን መጋረድ እለብን። በዚህ ክፍል ውስጥ ይህንን በስፍት እንማራለን።...more34minPlay
December 22, 2021ለሰዎች መሆን ክርስቶስን መምሰል ሲሆን ዋጋ ያስከፍላል ዘኍ 16:45 ኢያ 3፡13 ዘኍ 16፡41ለሰዎች መሆን ክርስቶስን መምሰል ሲሆን ዋጋ ያስከፍላል ዘኍ 16:45 ኢያ 3፡13 ዘኍ 16፡41...more12minPlay
December 21, 2021ያደገ ሰው ጦር እቃው ምንድን ነው? ያላደገስ? 2ኛ ቆሮ 10 1ኛ ጵጥ 3ያደገ ሰው ጦር እቃው ምንድን ነው? ያላደገስ? 2ኛ ቆሮ 10 1ኛ ጵጥ 3...more10minPlay
December 20, 20211ኛ የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርትየቤርያ ሰዎች ልበ ሰፊዎች ነበሩና ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እንደመረመሩ እንደ እግዚአብሔር ቃል ሆኖ ሲያገኙት ደግሞ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ እንደተቀበሉ አማኝ ከቃሉ ጋር የሚንሰማውን ሁልጊዜ ማመሳከር አለበት...more42minPlay
December 20, 2021ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች ተከታታይ ትምህርትበእኛ መልካምን ስራ የጀመረው ልኡል እግዚአብሔር ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በህይወታችን የሚሰራው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው የታመነ አምለክእ ነው...more27minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.