Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 16, 2021ያደገ ሰው ለሚወስነው ውሳኔያደገ ሰው ለሚወስነው ውሳኔ ሁሉ የእግዚያብሔርን ሃሳብ የሚጠይቅ ሰው ነው ያላደገ ስው ግን ስዎች የሚሉትን ብቻ ይሰማል 1ኛ ሳሙ 14:36 ሮሜ 8:14 መሳ18:5-...more11minPlay
December 15, 2021የእግዚአብሔር ነገር በእምነት ነውእምነት ማለት በእግዚአብሔር ዘንድ የሚደረግልንን አይናችን ሳያይ ጌታ በተናገረን ውስጥ ሆነን ሁሉን ለርሱ በመተው እንደሆነልን እንደተደረገልን አምነን በሰላሙ ውስጥ ማረፍ ነው...more41minPlay
December 15, 2021ያደገ ሰው የውስጡን ንጽህናያደገ ሰው የውስጡን ንጽህና ግድ ይለዋል ያላደገ ሰው ደግሞ ስው የሚያየው የውጭው ማንነቱ ግድ ይለዋል መዝ 51:10 ዘፍ 6:5 ዘፍ 8:21 ማቴ 5:8...more12minPlay
December 15, 2021በእምነት ማደግአማኝ ከሁሉ በላይ የሚያስመካው የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብሮነትና መገኝት ብቻ ነው እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ በህይወታችን ከሚያደርገው በጎነቱ የተነሳ የጊዜውን ነገር ብቻ እየተመለስ የምንኖር ሳይሆን በእምነት እንድናድግ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው...more46minPlay
December 14, 2021በጌታ ያደገ ማንነት እና ያላደገ ማንነትበጌታ ያደገ ማንነት እና ያላደገ ማንነት ገላ 4 ሉቃ 11:5-13 ዕብ 4:16...more12minPlay
December 13, 2021ስለ መለኮት ጥበቃእግዚአብሔር ያለውን የምንሆነው በመለኮት ጥበቃ ውስጥ እንዳለን አይናችን ሲበራ ብቻ ነው፣ ያለዚያ እንታወካለን፣ ለፈቃዱ ወይም ለተጠራንበትም መኖር አንችልም፣ አይናችን ሲበራ ግን እራሳችንን ከሐጢያት የምንጠብቅበት ወይም ክፉውን የምንጸየፍበትና እግዚአብሔርን በመፍራት የምንኖርበትን ማስተዋልና ጥብብን የተቀበልነው ከመለኮት መሆኑን እንረዳለን፣ በእርሱም አርፈን እንኖራለን...more40minPlay
December 13, 2021እግዚአብሔር መንገድ አለውእግዚአብሔር በማእበል በወጀብ ውስጥ መንገድ አለው ክብሩን ለመግለጥ እምነታችንን ለመጨመር እንባችንን ለመጥረግ የጎበጠ ነገራችንን ቀና ለማድረግ ለማስጣል ለማዳን ለመባረክ መንገድ አለው...more24minPlay
December 13, 2021ያደገ ሰው ፀሎት እና ያላደገ ሰው ፀሎትያደገ ሰው ፀሎት እና ያላደገ ሰው ፀሎት መዝ 32:6 ኤር 2:27 ሉቃ 22:46 መዝ 11...more11minPlay
December 13, 2021የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷልየውስጥ ጥማት ካለ ለኔ አይሆንም የምንለው ምንም ነገር የለም፣ እግዚአብሔር ዘኪዮስን በጊዜው እንደጎበኘው፣ እኛ ክርስቶስን ለማግኘት ፍላጎትና ጥማት ይኑረን እንጂ ጌታ ማንንም አያሳፍርም፣ እርሱን ለማየት ብዙ ነገሮች በዙሪያችን ቢጋርዱን እንኳን የልባችንን መሻት የሚያውቅ አምላክ እግዚአብሔር በጊዜው በዙሪያችን ከጋረዱን ነገሮች አልፎ ወደእኛ ይመጣል...more46minPlay
December 13, 2021ወንጌልሰማያዊ ዜግነትን ሰው የሚያገኝው ወንጌልን ሰምቶ ሲያምን ብቻ ነው ወንጌል ሁሉም አካል የሚሰራው ስራ ሲሆን አንዱ በመሄድ ሌላው በጸሎት በገንዘብ በሚያስፈልገው ሁሉ ይህን የምስራች በማድረስ ሰዎች ሲድኑ ደስ መሰኝት ለተቸገሩ መድረስ ነው...more27minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.