Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
September 09, 2021ለጌታ ጉብኝት ዝግጅት የሉቃስ ወንጌል 10:38-42እግዚአብሔር ሰውን የሚጎበኘው በራሱ ጊዜ ሲሆን በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ የሆነ ሰው ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር ጉብኝት የነቃ ነው፣ ዘወትር በመንፈሱ ውስጥ ስንሆን ከሐጢያት እየሸሸን በምናየውና በምንሰማው ስፍራችንን ሳንለቅ ተረጋግተን በንቃት እንኖራለን፣ በጌታ ከመጎብኘት የሚያጎድለን አንዱ አለመዘጋጀት ነው፣ ብዙዎቻችን እንጸልያለን እናመልካለን ደግሞም እናገለግላለን ለጌታ መገኝት ግን የነቃን አይደለንም ይህ ከአርሱ ጉብኝት ውጪ ያለው አደራረጋችን ይለመድና እርሱ ሊጎበኘን በመካከላችን ሲመላለስ አንረዳውም፣...more45minPlay
September 09, 2021ጸሎት እና ምስጋና መዝ 50:3፣ 65:1 ኤፌ5:20 1ኛ ተሰ 5:17-18 ፊል 4:6ጸሎት እና ምስጋና መዝ 50:3፣ 65:1 ኤፌ5:20 1ኛ ተሰ 5:17-18 ፊል 4:6...more14minPlay
September 09, 2021አካሄድን ከእግዚአብሔር ጋር ስለማድረግአካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረገ የጌታን መንገድ የተከተለ ሰው ነው፣ አካሄዳችንን ከእግዚአብሔር ጋር ስናደርግ በእግዚኣብሔር ፊት ቅኖች በሰውም ፊት በደል የማይገኝብን እንሆናለን፣ አካሄዳችን ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን የምናዝን የምንምር የዋሆች ጽድቅን የምንራብ ልበ ንጹሀንና የምናስተራርቅ እንሆናለን፣ አካሄዳችን ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን የእምነታችን ጀማሪና ፈጻሚ እስከ መጨረሻው እንድንዘልቅ ይረዳናል፣...more46minPlay
September 09, 2021ወደኋላ ላለመመለስ ምን እናድርግ 2ኛ የጴጥሮስ መልእክት 1:3-8በየዘመናቱ ወደኋላ እንድናይ የሚይደርጉን ብዙ ነገሮች አሉ፣ ጌታ ግን ያለፈውን በደላችንንና ሐጢያታችንን ላያስብ የእዳችንን ፅህፈት ደምስሶታል፣ ስለዚህ ያለፈውን በደል ማሰብ የአሮጌው ሰው ባህሪ ስለሆነ ወደፊት ለመሄድና ከፊታችን ያለውን ለመያዝ በትጋት ቃሉን ማጥናት መጸለይና ህብረትን ማድረግ ይጠቅመናል፣...more38minPlay
September 09, 2021በመንፈስ ቅዱስ ማጥመቅበመንፈስ ቅዱስ እሳት የሚያጠምቀው እየሱስ ክርስቶስ እራሱ ሲሆን በዚህ መንፈስ ቅዱስ እስት ለመጠመቅ ሰው ንስሐ መግባትና በክርስቶስ እየሱስ ደም መዋጀት አለበት፣ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ከተጠመቅን በኌላ ደግሞ እሳቱ እንዳይጠፋ በቃሉ በጸሎትና በቅዱሳን ህብረት እየተጋን ይህንን እሳት ማቀጣጠል የእያንዳንዳችን አማኞች ድርሻ ነው፣...more31minPlay
September 07, 2021የጉብኝት አመት ኦሪት ዘፍጥረት 50:22-26እግዚአብሔር የሚጎበኝ አምላክ ነወ፣ እግዚአብሔር ሲጎበኝ ተስፋን ይፈጽማል፣ የሰጠንን የምንጠብቀውን ተስፋ እንድንጨብጠው ያደርጋል፣ ጸሎታችንን ይሰማል፣ እግዚአብሔር ሲጎበኘን እንጸናለን፣ ከመከራ የሚያወጡንን ሰዎች ያዘጋጅልናል፣ ጠላቶቻችንን ያዋርዳል ደግሞም እንጀራን ይሰጠናል::...more32minPlay
September 07, 2021የበደሉንን ይቅር ማለት 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 3:9-13; የሉቃስ ወንጌል 6:27ይቅርታ ማለት የጎዱንን ሰዎች መልሶ ለመጉዳት የሚቻለውን መብት መተው መብትን አለመጠቀም ማለት ነው፣ ይቅር አለማለት ጸሎታችን እንዳይሰማ ያደርጋል በእግዚአብሔር ፍቅር እንዳንመላለስና መራራ ህይወት እንዲኖረን ከማድረጉም በላይ በጤናችን ላይ ቀውስን ያመጣል፣ ጌታ እኛን ይቅር ሲለንና ሲወደን እንዲቀበለን የሚያደርግ አንዳች በጎነት ተገኝቶበን አይደለም፣ ይህንን የተካፈልነውን የይቅርታ ህይወት ለሌሎች ማካፈል ይጠበቅብናል::...more47minPlay
September 06, 2021ትንቢትን በተመለከተ ልንወስድ የሚገባው ጥንቃቄ::የእውነተኛ ትንቢት ምንጩ እርሱ እግዚአብሔር ነው:: አገልጋዩም ይህንኑ በመንፈሱ ከእግዚአብሔር የሰማውን መልዕክት ከራሱ ስሜትና ፈቃድ ጋር ሳይቀላቅል ይናገራል:: ከእግዚአብሔር የሆነው ትንቢትም ሊፈፀም የግድ ነውና መልዕክቱ የመጣለትም እንዲሁ ከራሱ ወይንም ከሁኔታዎች ጋር ሳያስተያይ በእምነት ሊቀበል ደግሞም በጥንቃቄ ሊጠባበቀው ይገባል:: ይህን ሀሳብ በተመለከተ በዚህ መልዕክት በስፋት እንማራለን::...more33minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.