Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
August 28, 2021ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 47 ቆላ. ከምዕራፍ 1:28-29ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 47 ቆላ. ከምዕራፍ 1:28-29...more16minPlay
August 28, 2021ጥያቄ እና መልስ ክፍል 68የዛሬ ጥያቄዎች1. ሳምሶን የእግዚአብሔር ቅባት አለው ነገር ግን ቤተሰቦቹ የሚሉትን አይሰማም ነበር ይህ ደግሞ አለማዊ ክርስትያንን ይመስላል የሚለው ይብራራልን።2. እግዚአብሔርን መናፈቅ እና መጠማት ቃሉን ከተለያየ ቦታ እየሰሙ መሰብስብ ነው ወይ?3. ፆምን እንዴት ነው የምንፆመው?4. እንደ ቀልድ አድርገን በተናገርነው ነገር የተጎዱትን ልጆች እንዴት ነው መመለስ የምንችለው?...more33minPlay
August 27, 2021ለነገ የሚሆን የዛሬ ማንነታችንየዛሬው ማንነታችን ነገ በህይወታችን ለሚሆነውና ሊገለጥ ላለው ደግሞም ለምንሆነው ዋናና ወሳኝ ነገር ነው:: የእግዚአብሔር ክብር በነገው ህይወታችን እንዲገለጥ በእኛም ደግሞ እንዲሰራ ዛሬ ትሁት ሆነን ፅድቅንም በመምረጥና እርሱን በመስማት በፊቱ ልንሆንያስፈልጋል::...more50minPlay
August 27, 2021የተጸለየበትየጸለይንበት ማለት እግዚአብሔር እንካችሁ ብሎ የሰጠን ነገር ማለት ነው፣ የእግዚአብሔር ስጦታ ፍጹም በረከትና መርገም የሌለበት ሲሆን በባህሪው ደግሞ ደግ አባት በመሆኑ የሰጠንን መልሶ አይወስድብንም፣ ልጅን የሚያክል ውብ ነገር ከምጥ በሗላ እንደሚገኝ አንዳንዴ ከውስጣችን የሚወለድ ነገር ካለ እግዚአብሔር እንድናምጥ ያደርገናል፣ በምጥና በስቃይ ውስጥ ስናልፍ በእግዚአብሔር ፊት ጥሩ ባልሆነው ነገር እንዳንያዝ በጥንቃቄ የእግዚአብሔርን ጥሩ ለማወቅ መጸለይና የእርሱን ጥሩ ለማድረግም ሆን ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለብን፣...more24minPlay
August 26, 2021ለራሳችሁ አይደላችሁም - በመጋቢ ዘካርያስየእግዚአብሔር ቃል በዋጋ ተገዝታችኍልና የራሳችሁ አይደላችሁም ስለሚል አካሉን ለመጥቀም በምንችልበት ሁሉ የምንቆምና ለበጎ ስራ ሁልጊዜ የተዘጋጀን ልንሆን ይገባናል፣ ለራስ መኖር ትልቅ ውድቀት ነው፣ እግዚአብሔርን መበደል መንፈስ ቅዱስን ማሳዘንና የሙላቱ መገለጫ የሆነችውን ቤተክርስቲያንን ማጎሳቆል ነው፣...more55minPlay
August 26, 2021ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 45 ቆላ. ከምዕራፍ 1:24-25ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 45 ቆላ. ከምዕራፍ 1:24-25...more15minPlay
August 25, 2021እግዚአብሔር በፊታችን ያልፋልመንፈሳዊ ስኬት ማለት እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ነው፣ ዛሬ እያለፍንበት ያለነው ወይም ነገ በህይወታችን ለሚመጣው ማንኛውም ፈተና የመወጣጫ አቅም የሚኖረን ጌታን ከፊታችን ባየነው መጠን ነው፣ እግዚአብሔርን ከፊታችን ስናይ በማንኛውም የህይወት ማዕበልና ወጀብ ውስጥ ሳንታወክ ተረጋግተን እንኖራለን፣ እግዚአብሔርን ከፊት ማየት ሲጠፋብን ግን የሚያስጨንቀንንና ተስፋ የሚይስቆርጠንን የጠላት ድምጽ አስተናጋጆች እንሆናለን፣...more43minPlay
August 25, 2021እግዚአብሔርን መስማትእግዚአብሔር ካልተናገረ የመለኮት ሃሳብ ወደ ሰው የሚደርስበት መንገድ ስለሌለ በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችን አስኪገባን ይናገረናል፣ ቃሉ እንደሚል ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፣ በክርስቶስ የእውነት ልጆች ሆነን ተወደናልና እውንትን ለመስማት ልባችን ሁልጊዜ የተዘጋጀ ሊሆን ይገባል፣...more43minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.