Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
August 20, 2021የእግዚአብሔርን ነገር ከእግዚአብሔር ጋርየተጠራነው እግዚአብሔርን ለመከተልና የጌታን ነገር ከጌታ ጋር ለማድረግ ነው፣ እግዚአብሔርን መከተል ማለት ደግሞ ምህረትን ፍርድንና ጽድቅን መከተል፣ ትምህርቱን መቀበልና በትምህርቱ ውስጥ መገኘት ማለት ነው፣ በእግዚኣብሔር ትምህርት ውስጥ መሆን በእግዚአብሔር ፍጹም በረከት ውስጥ መሆን ነው፣...more45minPlay
August 18, 2021መጋቢ ዘካርያስ በላይ እግዚአብሔር ሲዘገይ መጽሐፈ ኢዮብ 13 14 15.እግዚአብሔር በኛ ጊዜ ላይገኝ ይችላል ነገር ግን ለኛ የዘገየ በመሰለን ሁሉ እርሱ ጻድቅ ነው፣ የእግዚአብሔር መዘግየት ምን ያህል እርሱን ተስፋ እንዳደረግነው አንዱ የሕይወታችን መፈተሻ መንገድ ነው፣ ነፍሳችንን የሚይዝ የእግዚአብሔር የባህሪው እውቀት ከሌለን መታገስ ያቅተናል በእርሱ ባህሪይ ውስጥ ስንሆን ግን ተረጋግተን እርሱን አንጠብቃለን፣...more1h 7minPlay
August 18, 2021ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል መሆን የማቴዎስ ወንጌል 5: 21-28ከእግዚአብሔር ጋር ትክክል ካልሆንን የእግዚአብሔር ፊት ይሰወርብናል፣ ምህረቱ ብዙ ርህሩህና መልካም አባት በመሆኑ ለክፉዎች እንኳን ጸሃይን ያወጣል ሆኖም ግን እንደልባችን ማንንነት የሚገናኘን አምላክ ነው፣ እግዚአብሔር ቃሉና መንፈሱ ባለበት ቦታ ሁሉ ይገኛል ደግሞም ይናገራል፣ መኖሩን ግን ለማወቅና ድምጹን ለመስማት የልባችን ማንነት ይወስነዋል፣ መንገዳችን ግራ ከሆነ እንደመንገዳችን በግራ ሆኖ እናገኘዋለን፣ ልባችን ከቀና ደግሞ መልካምና ቸር ሆኖልን እናገኘዋለን::...more36minPlay
August 17, 2021እንደተማሩ ልጆች እንማር የማቴዎስ ወንጌል 5:7; 6:12-15እኛ ሁላችን ሃጢያተኞችና ፍርድ የሚገባን ሆነን ሳለን እግዚአብሔር በክርስቶስ እየሱስ ይቅር ብሎን በምህረቱ ልጆቹ ስላደረገን እንደተወደዱ ልጆች የእግዚአብሔር የአባታችንን ባህሪይ ልናንጸባርቅ ይገባናል፣ ምህረት ከእግዚአብሔር የተካፈልነው የህይወት ፍሬ ነው፣ ስለዚህ እንደ ምህረት ልጆቹ ለሌሎች መገለጥ የምንችለው በምህረት ነው::...more33minPlay
August 16, 2021ታማኝነትከታማኝነት አንዱ እገዚአብሔርን መጠበቅ ነው፣ የሚታየውና የምናልፍበት ሁኔታ የማይመችና ተስፋ የሚያስቆርጥ ሊሆን ይችላል፣ በዚህ ሁሉ ግን የጠራን አምላክ ታማኝ ነውና በሚሆነው ሁሉ ከእምነት የሚያጎድለንን የሰይጣንን ድምጽ ሳይሆን ታማኝ የሆነውን የእግዚአብሔር የአምላካችንን ቃል ተስፋ አድርገን በስፍራችን እገዚአብሔርን መጠበቅ ይገባናል፣...more35minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.