Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
July 31, 2021ጥያቄ እና መልስ ክፍል 60የዛሬ ጥያቄዎች1. ጠላት የሚፈትነን ሰዓት አለው ወይ? በምን ዐይነት ሁኔታ ስንሆን ነው ጠላት የሚፈትነኝ?2. በመንፈስ የሚመሩ በውስጣዊ ማንነት ብቻ ነው ወይስ በውጫዊ ማንነት መገለጥ አለባቸው ወይ?3. ማንነታችንን (የጌታ ልጅ መሆናችንን) መንገር ያለበት ማን ነው?4. በውስጣችን የተቀመጠውን የጥበብ እውቀት ወደ ህይወታችን እንዲመጣ ምን ማድረግ አለብን?...more38minPlay
July 30, 2021መጋቢ ዘካርያስ በላይ ጌታ ጸሎትን ይሰማል መዝሙረ ዳዊት 65:2ጌታ እየሱስ በምድር በነበረበት ጊዜ፣ የአባቱን ፊት በመፈለግ፣ ለሁሉ መልስን ይሰጥ ነበር፣ የጸሎት ስው ነበር። እኛማ ዛሬ በዚህ እጅግ አስቸጋሪ በሆን አለም የምንኖር፣ ምን ያህል ፊቱን መፈለግ ይገባናል? ጸሎት በእምነት ጌታን እንድናውቅ ከማድረጉ በላይ፣ ትሁቱን ጌታ በመምሰል ወደ እግዚአብሔር መቅረብን ያስተምረናል፣ ደግሞም አንዱ የእግዚአብሔርን ቅርብነት የምንመለከትበት መንገድ ነው። እግዚአብሔር ጸሎትን ይሰማል ግን በኛ ጊዜ ሳይሆን፣ በራሱ ጊዜ ይመልሳል። በዚህ ትምህርት ውስጥ፣ ስለ ጥቂት የተለያዩ የጸሎት ሰዎች መልስ እንማራለን።...more59minPlay
July 30, 2021ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 18 1ኛ ጢሞቴዎስ - ምዕራፍ 1:8-11ኢየሱስ ማን ነው? ክፍል 18 1ኛ ጢሞቴዎስ - ምዕራፍ 1:8-11...more16minPlay
July 30, 2021መጋቢ ኪሩቤል ልባችንን የሚከፍተው ጌታ ነው የሐዋርያት ሥራ 16 : 13-15.የሰው ልብ እጅግ አስቸጋሪ ነው፣ ልባችን ለራሳችን እንኳን አይታዘዝልንም ምክኒያቱም የሰው ልብ ያለው በእግዚአብሔር እጅ ነው። የእግዚአብሔርን ቃል ለመስማት ፈቃደኞች ስንሆን ግን፣ እግዚአብሔር ልባችንን ይከፍትልናል፣ ንፁህ ልብን ይሰጠናል፣ እራሳችንን እንድናይና ነገራችንን እንድናስተካክል ይረዳናል ያንጊዜ ከእግዚአብሔር ስዎች ጋር ህብረት ማድረግ አንቸገርም፣ ለመንፈስ ቅዱስ ደግሞ የተመቸን እንሆናለን።...more31minPlay
July 29, 2021እግዚአብሔር ፍቅር ነውእግዚአብሔር ሰውን የወደደበት ፍቅር ከመታወቅ የሚያልፍ መንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚያበራልንና የሚገልፅልን እውነት ነው:: ይህ ፍቅር የበራለት አማኝ ታላቅ ለውጥ በህይወቱ ይሆናል:: በአስተሳሰብና በእይታው ሁሉ ይለወጣል:: መንፈሳዊ ድፍረትም ይኖረዋል::በእግዚአብሔር የተወደድንበት ፍቅር ሲበራልን በእግዚአብሔር ላይ ያለን ትምክህት ደግሞም ለፍቅሩ የሚኖረን ምላሽ እለት እለት በምንኖረው ኑሮ ይገለጣል:: የምንምር የምንራራ ደግሞም እኛም የምንወድ እንሆናለን::...more36minPlay
July 28, 2021እግዚአብሔርን ማየትደቀመዛሙርቶቹ እርሱን ሲያዩት፣ ሁሉን ትተው ተከተሉት። መንፈሳዊ አይኖቻችን ተከፍተው፣ ጌታን ካላየን፣ የምንፈልጋቸው ጊዚያዊ ነገሮች፣ ክጌታ እኩል ይሆኑብናል፣ አንዳንዴም ከጌታ በልጠውብን እናገኛቸዋለን። ለአንድ መንፈሳዊ ስው ትልቁ ስጦታው የአይን መከፈት ነው። አይናችን ሲከፈት፣ ሁሉን ለመተውና፣ ጌታችን የሆነውን ክርስቶስን እስከመጨረሻ ለመከተል፣ የሚከፈለውንም ዋጋ ሁሉ ለመክፈል የተዘጋጀን እንሆናለን።...more52minPlay
July 28, 2021እግዚአብሔርን መፍራትየቀደመችው ቤተክርስቲያን አንዱ መታወቂያዋ እግዚአብሔርን መፍራት ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ብዙ ስዎች እግዚአብሔርን በመፍራት እንደከበሩና ብዙዎች ደግሞ እርሱን ባለመፍራት ፍርድን እንደተቀበሉ ያስተምረናል። እግዚአብሔርን በመፍራት የምንኖረውን ኑሮ እውን ለማድረግ፣ ለአባትነቱ የሚገባውን አክብሮት ፣ ልጌትነቱ የሚገባውን ክብር፣ በመስጠትና እንዱሁም ለእርሱ ሀሳብና ትዕዛዝ ምላሽ በመስጠት እንገልጻለን።እግዚአብሔርን በመፍራት ስንኖር ጌታ ይከብራል፣ እኛም ከተለያየ የሀጢያት ክፋት እንጠበቃለን፣ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖሩትን ወገኖች ልብ ደግሞ እናሳርፋለን።...more36minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.