የዛሬ ጥያቄዎች
1. ማቴ 26፡36 እነርሱ ቢተጉ ኖሮ ይሆን የነበረው ምንድን ነው? ነገሮች ይለወጡ ነበር?
2. እርግማን ከደኅንነታችን ጋር የተያያዘ ነው ወይስ ከበሽታችን ጋር ነው የሚያያዘው?
3. እኛ የጌታ ሆነን ልጆቻችን ሳይሆኑ መርገም ያገኛቸዋል ወይ?
4. 1ቆሮ 5፡5 “ሥጋውብ ለጠላት ይሰጥ” ሲል ምን ማለት ነው? ይህ መርገም ነው ወይ?
5. ዘፍ 12፡2 አብርሃም በረከት ለማግኘት ያደረገው የራሱ አስተዋፅኦ አለ ወይ?
6. የተሻረው እና ያልተሻረው ሕግ የትያው ነው?
7. ዘፍ 39፡5 ይህ በረከት እኛ በምንሠራበት ቦት ለሰዎች ይደርሳል ወይስ ለዮሴፍ ብቻ ነው?
8. ከእግዚአብሔር ውጭ የምናስበውን ጠላት ይጠቀምበታል የሚለው ምን ማለት ነው?