Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
September 04, 2022የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ግጭት ያስነሳው ውዝግብበኦሮሚያ ክልል ሆሮጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ አገምሳ ከተማ ነሃሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. ማክሰኞ ከማለዳ ጀምሮ የታጠቁ አካላት በጅምላ ንጹሃን ላይ በከፈቱት ተኩስ ቢያንስ 55 ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል፡፡ ይሁንና ከአከባቢው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ጥቃቱን ባደረሱ ታጣቂዎች ማንነት ላይ የሚያወዛግብ አስተያየት እየሰጡ ነው፡፡...more5minPlay
August 30, 2022አዲሱ የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ «ሲፌፓ»በሲዳማ ክልል የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ ሲፌፓ የተባለ አዲስ የፖለቲካ ድርጅት ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በይፋ ተመሠረተ፡፡ ፓርቲው ሊመሠረት የቻለው የሲዳማ ህዝብ ወቅቱ የሚፈልገውን የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ጠንካራ የፓለቲካ ፓርቲ በማስፈለጉ መሆኑን የፓርቲው ተመራጭ አመራሮች ገልጸዋል፡፡...more4minPlay
August 30, 2022በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለሰሞኑን እንደ አዲስ የተቀሰቀሰውን የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ። የደሴ ከተማ አስተዳደርም የከተማዋን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ውሳኔው መተላለፉን አመልክተዋል፡፡ ደብረ ብርሐን፣ ሰቆጣና ኮምቦልቻ ከተሞችም የሰዓት እላፊ ገደብ መጣላቸውን ዛሬ አስታውቀዋል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.