Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
January 23, 2023ከ60 በላይ ሲቪል ማሕበራት የመቀሌ ጉብኝትከ60 በላይ የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበራት እንዲሁም የሌሎች ተቋማት ተወካዮች ዛሬ በመቐለ ተገኝተው ከትግራይ ክልል ሲቪል ተቋማት አመራሮች ጋር ተወያዩ። የተቋማቱ የዛሬ የመቐለ ጉብኝት በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የቆየ ማእከላቸው አዲስአበባ እና መቐለ ያደረጉ የሲቪል ተቋማት ግንኙነት ዳግም ያስጀመረ ተብሎለታል።...more4minPlay
January 12, 2023በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ስለ ኦሮምኛ ቋንቋ ውሳኔየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በከተማው ውስጥ ለኦሮምኛ ቋንቋ ማስተማርያነት ከኦሮሚያ ክልል በውሰት ወስዶ ተግባራዊ ሲያደረግ የነበረውን ሥርዓተ ትምህርት «በአዲስ የሚተካ» ባለው ሥርዓተ ትምህርት ተግባር ላይ የሚያውል ውሳኔ ማሳለፉን ዐስታወቀ።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.