Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
June 10, 2022ኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት ፍላጎት አላት ተባለየአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ሕወሓትንና የፌዴራል መንግሥትን ማደራደር ጀምረው እንደሆን በ DW የተጠየቁት አምባሳደር ዲና ኢትዮጵያ ሰላምን ለማምጣት ፍላጎት እንዳላት ከመግለፅ በዘለለ ግልጽና የተብራራ ምላሽ አልሰጡበትም።...more4minPlay
June 10, 2022በአፋር ድርቅና ጦርነት ያስከተለው የምግብ እጥረትና መዘዙበአፋር ክልል በተደጋጋሚ በተስተዋለው ጦርነትና ድርቅ ሳቢያ በምግብ እጥረት ወደ ሆስፒታል ከገቡ ህጻናት ከ30 በላይ የሚሆኑት ህይወታቸው ማለፉን ሆስፒታሉ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ጢቂት ወራት በምግብ እጥረትና በሌሎች ህመሞች ወደ ዱብቲ ሪፌራል ሆስፒታል የሚመጡ ታካሚዎች ቁጥር ከሆስፒታሉ አቅም በላይ ሆንዋል ተብሎአል።...more5minPlay
June 10, 2022ዳግም አሳሳቢ ሁኔታን ለደቀነው ኮቪድ የክትባት ዘመቻበኢትዮጵያ 70 በመቶ ህዝብ የኮሮና ተዋሲ ስርጭትን የሚገታው ክትባት ለማዳረስ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንዳመለከተው፤ ትናንት በተጀመረው ሶስተኛ ዙር የኮቪድ-19 ተዋሲ ክትባት ዘመቻ በ10 ቀናት ውስጥ 25 ሚሊየን ዜጎችን በክትባት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብሏል፡፡...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.