Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.
November 16, 2022ትኩረቱን በዩክሬኑ ጦርነት ላይ ያደረገዉ የቡድን 20 ጉባኤየቡድን 20 ጉባኤ ዛሬ ኢንዶኔዥያ ባሊ ላይ በይፍ ተጀምሯል። የዩክሬኑ ጦርነት፤ የዓለም የገጠማትን የኃይል አቅርቦትና የምግብ ቀውስ፤ ብሎም የኢኮኖሚ ውድቀት ስጋትን አበይት ርስሱ ያደረገዉ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ፤ በሩሲያ ቻይናና በምዕራብ ሃገራት መካከል ያለውን ሰፊ ልዩነት የሚያሳይ ግን በአንድ ጠረቤዛ ዙርያ መቀመጣቸዉ ጥሩ ተብሎለታል።...more5minPlay
November 01, 2022የኢሰመኮ ዓመታዊ መግለጫየኮቪድ ወረርሽኝ፣ ድርቅ፣ ጦርነትና ግጭት በሴቶችና ሕፃናት መሰረታዊ መብቶች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደራቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጉዳዩ ላይ ያወጣው አመታዊ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,998 episodes available.