Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,849 episodes available.
March 14, 2022ከኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ጋር የተዘጋጀ ብሔራዊ ምክክርምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ ሃገራዊ ብሔራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ያዘጋጀው ጉባኤ ተጀመረ። የመድረኩ ተጠባባቂ ኘሬዚዳንት ኘሮፌሰር ሚንጋ ነጋሽ በተለይ ለዶቼ ቬለ እንዳስታወቁት፤ ጉባኤው የተዘጋጀው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ተቋም ጋር በመተባበር ነው።...more4minPlay
March 14, 2022የብልጽግና ፓርቲ ጉባዔና የአማራ ክልል ነዋሪዎች አስተያየትሰሞኑን የተካሄደው የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ ሁሉንም ያሰተፈና ዴሞክራሲያዊ እንደነበር አንዳንድ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ፣ ሰላምን በክልሉ ለማስፈን ወደ ተግባር በፍጥነት ከመግባት አኳያ ግን አሁንም ጥርጣሬ አላቸው፡፡ ዶይቼ ቬሌ የገንዳውሀ፣ የደሴ፣ የላሊበላና የባሕርዳር ከተሞች ነዋሪዎችን አስተያየት ጠይቋል።...more5minPlay
March 14, 2022በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ግጭትበአንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ሌሊት በተማሪዎች መካከል በተፈጠረው ብሔርን መሰረተ ያደረገ ግጭት በርካታ ተማሪዎች መጎዳታቸውን የአይን እማኝ ተማሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለፁ፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡን ተማሪዎቹ እንደሚሉት ችግሩ ከተፈጠረ ቀናት ቢቆጠሩም በትናንትናው እለት ግን ወደ አካላዊ ግጭት መሸጋገሩን ተናግረዋል።...more4minPlay
March 11, 2022ወደ አማራ ክልል እየገቡ ያሉ የትግራይ ተፈናቃዮችከአክሱም፣ ከመቀሌና ከቆቦ ከተማ ዙሪያ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ተፈናቃዮች የቆቦ ከተማን እያጥለቀለቋት እንደሆነ የቆቦ ከተማ ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አመለከቱ፡፡ በሰሜን ወሎ የቆቦ ከተማ ከአካባቢውና ከትግራይ በሚመጡ ተፈናቃዮች እጅግ መጨናነቋን ነዋሪዎችና ባለስልጣናት እየተናገሩ ነው፣ በየቀኑ እስከ 5ሺህ ተፈናቃዮች እየገቡ እንደሆነ ተመልክቷል።...more5minPlay
March 11, 2022በአፋር የቀጠለው የዜጎች መፈናቀልና እንግልትበአፋር ክልል የህወሓት ተዋጊዎች በገቡባቸው አምስት ወረዳዎች ውስጥ በየእለቱ ይካሄዳል በተባለው ጦርነት ዜጎች መፈናቀላቸው መቀጠሉን የአከባቢው ተፈናቃዮች ገለጹ፡፡ አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡት የክልሉ ወረዳዎች ተፈናቃዮች በአከባቢው በየእለቱ የጦርነቱ ዳፋ የሚያፈናቅላቸው ዜጎች ህይወት አደጋ ላይ ነው ብለዋልም፡፡...more5minPlay
March 11, 2022ትምሕርት ቤቶች በወደሙበት ዋግኽምራ ትምህርት መጀመሩበአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የተወሰኑ ወረዳዎች ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ነፃ ባይሆኑ፣ በሌሎች አካባቢዎች ትምህርት መጀመሩን የትምህርት ባለሙያዎችና ተማሪዎች አመልክተዋል፣ ሁኔታው የክፍል ጥበት ቢፈጥርም ነፃ ያልወጡ አካባቢ ተማሪዎችም በሰቆጣና በሌሎች የብሔረሰብ አስተዳደሩ ትምህርት ቤቶች ገብተው እየተማሩ መሆኑም ታውቋል፡፡...more5minPlay
March 11, 2022በአማራና አፋር ክልሎች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችኢሰመኮ በአፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ ያደረገውን ምርምራ ዘገባ ዛሬ መጋቢት 2፤ 2014 ይፋ አደረገ። በ153 ገጾች በተዘጋጀው የምርመራ ሪፖርት ኮሚሽኑ በአማራና በአፋር ክልል አካባቢዎች ባሰማራው የሰብዓዊ መብቶች የምርመራ ቡድን የደረሰባቸውን ግኝቶች የሚያሳይ ነዉ።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,849 episodes available.