Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.
March 01, 2022በአማራ ክልል ርዳታን የሚሹት ከኦሮምያ የተፈናቀሉ 48ሺህ ዜጎችየሚጠጋ ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች መንግስት በአግባቡ ርዳታ እያደረገልን አይደለም ሲሉ ከሰሱ። ቅሬታውን የዞኑ አስተዳደር የሚጋራ ቢሆንም፣ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ግን በቂ የምግብ ርዳታ ለተፈናቃዮች ደርሷል ይላል፣ ችግሩን ለማቃለልም እየተሰራ እንደሆነ አመልክቷል፡፡...more5minPlay
March 01, 2022የአፍር ክልል አስቸኳይ የሰብዓዊ ርዳታ እንደሚያስፈልገዉ ተነገረአፋር ክልል ረሃብ ለመሰለ ሁኔታ መጋለጡን የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ተናገረ። ፓርቲው ሕወሓት ከአፋር ክልል ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸካይ እንዲወጣ የዓለምአቀፍ ማህበረሰብ ግፊት እንዲያደርግ ጠይቋል። የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉ አምስት ወረዳዎች አሁን ድረስ በሕወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ይገኛሉ ብሏል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,846 episodes available.