Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.
January 18, 2022የመንግሥት እና የግል ድርጅቶች የጡረታ ክፍያ መጠን ጥያቄየመንግሥት እና የግል ድርጅቶች ሠራተኞች የጡረታ ክፍያ ጭማሪ በየ ሦስት ዐመት ወይም ከዚያ በታች በሆነ ጊዜ እንዲደረግ ተጠየቀ። በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንግስትና የግል ድርጅቶች ሰራተኞችን ጡረታ ለመቆጣጠር በቀረቡ ሁለት ረቂቅ አዋጆች ዙሪያ ዛሬ በምክር ቤቱ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይቷል።...more5minPlay
January 15, 2022በካማሺና በመተከል አብዛኛው ነዋሪ ርዳታን ይሻልበቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ካማሺና መተከል ዞኖች አርሶ አደሮች ምርታቸውን ሳይሰበስቡ ተፈናቅለዋል። የጸጥታ ችግር በሚታይባቸዉ አካባቢዎች አርሶ አደሮች ተረጅ ሆነዉ ይቀጥላሉም ተብሏል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፈዉ ጥቅምት ወር ይፋ ባደረገዉ መረጃ በሦስት ዓመታት ውስጥ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 490 ሺ በላይ ደርሷል።...more3minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.