Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,849 episodes available.
April 30, 2021የስቅለት አከባበር በኢትዮጵያየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶችና ምዕመናን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን እለት በስግደትና በፆም በፀሎት አክብረዉት ዉለዋል። ርእሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስና ምዕመናን በታደሙበት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ የምህላና የፀሎት ሥነ-ስርዓት ተከናውኗል።...more3minPlay
April 30, 2021የዲላ ዩንቨርስቲ የኦክሲጅን ማምረቻ ማዕከልየዲላ ዩኒቨርሲቲ በ 23 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የኦክስጅን ማምረቻ ተቋም የምርት ተግባር ማስጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከትናንት ጀምሮ ወደ ሙከራ ምርት የገባው የኦክስጅን ማምረቻ ተቋም በቀን እስከ 350 ስሊንደር ኦክስጅን የማምረት አቅም እንዳለው የዩኒቨርሲቲው የስራ ሃላፊዎች ገልጸዋል።...more5minPlay
April 27, 2021የሰሞንኛዉ የመንግሥታቱ ድርጅት መግለጫ «ሚዛዊ» ተባለየተባበሩት መንግስታት ሰሞኑን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያወጣው መግለጫ ድርጅቱ ቀደም ሲል ይዞት የነበረውን አቋም ያጠፈ እና ሚዛናዊ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ፌደራል ፖሊስ በትግራይ ክልል የደረሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ምርመራ እያደረጉ ሲሆን አጥፊዎች ላይ ያለምንም ምሕረት ተጠያቂነት ይከተላልም ተብሏል።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,849 episodes available.