Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.
November 24, 2021ኢትዮጵያን ያለዉ ሰልፍና የመንግስት አስተያየትከቀናቶች በፊት በተለያዩ የዓለም አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያን አሜሪካ እና አጋሮቿ በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ያሉትን ጫና በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። ሰልፈኞቹ ከኢትዮጵያ ጎን መሆናቸውን የሚገልፁ መልዕክቶችንም አስተጋብተዋል።...more4minPlay
November 23, 2021የጠቅላይ ሚንስትሩ የክተት ጥሪና የምሑራን አስተያየትበባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲከና ዓለምአቀፍ ግንኙነት መምህር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወደ ግንባር ሄደው ጦሩን ለመምራት መወሰናቸው በጦሩና በደጀኑ ሕዝብ ከፍተኛ ተነሳሽነትን ይፈጥራል ተብሏል። የሕዝብን ተነሳሽነት የሚፈጥር ነው የሚል አስተያየት የሰጡም አሉ። አንድ የደብረማርቆስ ነዋሪም የጠቅላይ ሚስትሩን ውሳኔ ትክክለኛ ነው ብለውታል።...more4minPlay
November 23, 2021በጦርነቱ ለተረጂዎች የተመድ ጥያቄና የመንግስት ምላሽበኢትዮጵያ ባለው ጦርነት ምክኒያት ሰለባ ለሆኑ 8 ሚሊየን ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማዳረስ ማቀዱን የተመድ ሰብዓዊና አስቸኳይ ርዳታ ማስተባበሪያ ዐስታወቀ። ድርጅቱ በአማራ ክልል በሚታየዉ ጦርነት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከደቡብና ሰሜን ወሎ እንዲሁም ከዋግኽምራ ዞኖች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ መጠለላቸውን ነው ገልጿል።...more5minPlay
November 23, 2021ኢትዮጵያን የመታደጊያ የተባለዉ የመጨረሻው ፍልሚያየብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የፓርቲውና የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ጦር ግንባር ዘምተው ሕዝብን እንዲመሩ ፓርቲው ትናንት ወሰነ። ትግራይ ውስጥ የዛሬ ዓመት የጀመረው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት አድማሱንም፤ ጉዳቱንም አስፍቶ ቀጥሏል።...more4minPlay
November 17, 2021አስቸኳይ ርዳታ የሚጠብቁት የዋግኽምራ ተፈናቃዮችበአካባቢው በነበረው ጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው ከነበሩት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስስተዳደር ነዋሪዎች መካከል ከ85 ከመቶ የሚሆኑት ወደ ብሔረሰብ አስተዳደር ቢመለሱም አስፈላጊው የምግብ እርዳታ እየደረሳቸው አይደለም። ብሔረሰብ አስተዳደሩ ምግብ ዋስትና ጽ/ቤት ደግሞ መድረስ በሚቻልባቸው አካባቢዎች ምግብ ማድረስ ጀምሬያለሁ ይላል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,999 episodes available.