Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
August 17, 2020ከኦሞ ወንዝ በተነሳዉ ጎርፍ ከ15 ሺህ በላይ ሰዉ ተፈናቀለበደቡብ ክልል ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው ጎርፍ ከ15 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን አፈናቀለ። ከሁለት ሺህ የሚልቁ ተጨማሪ ሰዎች መውጫ በማጣት በውኃ ተከበው ይገኛሉ። በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቀብራራው ተክሌ ዛሬ ለዶቼ ቬሌ «DW» እንደገለጹት ጎርፉ ነዋሪዎችን እያፈናቀለ የሚገኘው ከባለፈው ሐሙስ ጀምሮ ነው።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.