Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
July 30, 2020ሁለተኛ ዙር የኮሮና ወርሽኝ ስጋት በጀርመንጀርመንና የተለያዩ የአዉሮጳ ሃገራት በየሃገራቸዉ ላይ ሁለተኛ ዙር የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭት እንዳይነሳ ስጋት አሳድሮአል። ስጋቱ የመጣዉ ወቅቱ የበጋ መዝናኛ ወቅት በመሆኑ ነዉ። ጀርመንን ጨምሮ የተለያዩ የምዕራብ ሃገራት ለኮሮና በሽታ ፍቱን ነዉ የተባለ ክትባት ሙከራ ላይ እንደሆኑ ቢገልፁም እስካሁን ግን ጥቅም ላይ አልዋለም።...more7minPlay
July 30, 2020የአርቲስት ሃጫሉ ወላጆች ቁጭትና ፍላጎትየአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህልፈት ከተሰማ እነሆ 31 ቀናት ተቆጠሩ፡፡ ግድያውን ተከትሎም በተለይ በቤተሰቦቹ ቤት ዘንድ ከፍተኛ የሃዘን ድባብ አሁንም አንዣቦ አለ፡፡ የአርቲስቱ አባትና እናት ያለፈው አንድ ወር ለመላው ቤተሰቦቻቸው ከባድ እንደሆነ ይናገራሉ። እስካሁንም እውነታውን ለመቀበል እንደተቸገሩ ነዉ፡፡...more5minPlay
July 28, 2020የሕወሓት አመራሮች እና የኢንጂኔር ይልቃል የፍርድ ቤት ዉሎየፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ምድብ ችሎት አራዳ ምድብ የግዜ ቀጥሮ ችሎት ፖሊስ በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ላይ የ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ይዞአል። በኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት እንዲሁ ፖሊስ የጠየቀዉን ተጨማሪ የ 14 ቀናት ጊዜ ለመወሰን ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቶአል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.