Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
June 20, 2019የዜና መፅሔትበዕለቱ የዜና መፅሄት ትላንት ግጭት ያስተናገደችው ድሬዳዋ በውጥረት ውስጥ ስለማዋሏ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ተፈናቃዮች ሰላማዊ ሰልፍ፣ ወደ ቀያቸው የተመለሱ የጉጂ ተፈናቃዮች አቤቱታ፣ የአዲስ አበባው የሞተር ሳይክል እገዳ ላይ ተቃውሞ ስለመቅረቡ እንደዚሁም በኢንተርኔት አገልግሎት ላይ የቀረበ ስሞታ የሚሉ ርዕሶችን እንመለከታለን። በዓለም የስደተኞች ቁጥር ማሻቀብ እና በፈረንሳይ የስደተኞች የምግብ ዝግጅት ፌስቲቫልን የተመለከቱ ዘገቦችም አሉን።...more32minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.