Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
May 27, 2019የዜና መጽሔትበዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ የምናደርገው በአዲስ አበባ ትላንት ታሰሩ ስለተባሉ ገደማ መምህራን ጉዳይ ይሆናል። በኦሮሚያ ክልል ታስረው ስለተፈቱ ሁለት ጋዜጠኞች ጉዳይም እንመለከታለን። በስተመጨረሻ ትላንት የተጠናቀቀውን የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ምርጫን አንደምታ እንቃኛለን።...more21minPlay
May 16, 2019የዜና መጽሔትአቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በቀድሞ የደኅንነት መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ የተከፈተውን ክስ የሚመለከተው ፍርድ ቤት የዛሬ ውሎ ቀዳሚ ነው። የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በሰጠው መግለጫ የስራ ማቆም አድማን አልደግፍምም፤ አልተባበርም ብሏል። የባህርዳር ነጋዴዎች ወደ መቀሌ ተጉዘው ከአቻዎቻቸው ጋር ስለ ሰላም መክረዋል። የወንጂ እና መተሐራ ስኳር ፋብሪካዎች ለመግዛት የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስትያናት እደሳ ላይ ባለሙያዎች በፈረንሳይ ፓሪስ ምክክር አድርገዋል።...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.