Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
March 19, 2019ስለተራዘመው የሕዝብ ቆጠራ የአብን መግለጫየአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 4ኛው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ መራዘሙ ተገቢ ቢሆንም፤ በ3ኛው ህዝብና ቤቶች ቆጠራ የተሳተፉ አመራሮች እንዲጠየቁ፣ መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ ውጤቱም በይፋ እንዲሰረዝ እና ካሳ ለሚገባቸው እንዲከፈል ጠየቀ።...more4minPlay
March 19, 2019የኢትዮጵያ ክፍላተ-ሃገራት ኅብረት ዓላማውን ይፋ አደረገየኢትዮጵያ ክፍላተ-ሃገራት ኅብረት ኢትዮጵያን የሚመለከት ዐሥር ነጥቦችን አንጥሮ በማውጣት የጋራ ዓላማዎቹን ይፋ አደረገ። ኅብረቱ የጎሣ ፖለቲካ እና ጎሠኝነት ከስሞ አንድነት እንዲጠናከር አበክሮ እንደሚሠራ ገልጧል።...more4minPlay
March 19, 2019ስለቦይንግ የኢትዮጵያዊው ባለሞያ አስተያየትመጋቢት 1 ቀን የኢትዮጵያ ውስጥ ተከስክሶ ለ157 ሰዎች ሞት ምክንያት የኾነው አሜሪካ ሠራሹ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ችግር ቀድሞውኑም ይታወቅ ነበር ተባለ።...more4minPlay
March 11, 2019የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር በኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ የበረራ ሰራተኞች የሀዘን መግለጫ ስነ ስርዓት አካሂዷል። አደጋው ስለ ደረሰበት የአውሮፕላን አይነት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ የበረራ ባለስልጣን ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይዘናል። ስለ በረራ መረጃ መመዝገቢያ ሳጥን ከአንድ የአውሮፕላን አብራሪ ጋርም ቆይታ አድርገናል። የቀይ መስቀል የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አደጋው በደረሰበት ቦታ ስለሚያደርጉት ፍለጋም የሚመለከታቸውን አነጋግረናል። እስክንድር ነጋ ትላንት በአዲስ አበባ ጉዳይ ከተደረገ ህዝባዊ ስብሰባ በኋላ ስለታሰሩ ወጣቶች ለDW ቃለ ምልልስ ሰጥቷል።...more35minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.