Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
February 12, 2019የሃይማኖት አባቶች የመስጊዶቹ መቃጠልን አወገዙሰሞኑን በጎንደር እስቴ እና አንዳቤት አካባቢ በመስጊዶች ላይ የደረሰዉን ቃጠሎ የሃይማኖት መሪዎች «እኩይ ተግባር» በማለት ተቃወሙት። የባሕር ዳርና የአማራ ክልል የክርስትና እና የሙስሊም የሃይማኖት አባቶች እንደሚሉት ቃጠሎዎቹ ኅብረተሰቡን ወደ አልተገባ ርምጃ ለማስገባት የሚደረጉ ጥረቶች በመሆናቸው ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስበዋል።...more4minPlay
January 24, 2019የዜና መጽሔትበዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው በድሬዳዋ ስላገረሸው ተቃውሞ እና ግጭት በስፍራው ካለው ዘጋቢያችን ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ ይሆናል። ቤልጄየም ብራስልስ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ውሎ እንቃኛለን። በአዲግራት የተካሄደውን የኢትዮ- ኤርትራ የህዝብ ለህዝብ የሰላም ኮንፍረንስም እንመለከታለን። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተሳተፉበት የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ተጋብዛ የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ አክቲቪስት የትነበርሽ ንጉሴን አነጋግረታል። በዕለቱ የዜና መጽሔት ታደምጧታላችሁ።...more24minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.