Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.
January 21, 2019ዜና መጽሔትየጀርመን ፌዴራዊ ምክር ቤት ለኢትዮጵያ እና ኤርትራን መቀራረብ ያሳየው ድጋፍ፣ የመንገድ አገልግሎት ሁኔታ በባድመ እና አካባቢዋ፣ የነዳጅ እጥረት በድሬዳዋ እና ሀረር፣ የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ስራ አለመጀመር...more20minPlay
January 17, 2019ዜና መጽሔትየስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ፣ የምሥራቅ አፍሪቃ ሀገራት ሰብዓዊ መብት አያያዝ እና የሂውመን ራይትስ ዘገባ፣ የአፋር እና የኢሳ ብሔረሰቦች ግጭት፣ በጎሳ ውዝግብ ሰበብ የቤሮ ማጂ መንገድ መዘጋቱ፣ በበርሊን የተካሄደው የየመን ርዳታ አፈላላጊ ጉባዔ...more26minPlay
January 08, 2019የዜና መጽሔትበዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚ የምናደርገው የትግራይ ክልል ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት እና ከሳምንት በፊት የመከላከያ ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል ስለማድረጋቸው የተጠናቀረውን ዘገባ ይሆናል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ብርሃኑ ጁላ ስለጉዳዩ የሰጡትንም ምላሽ ይዘናል። በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር ያለው የሑመራ ኦምሃጀር ድንበር መከፈትን አንደምታም እንመለከታለን። በሐረር ክልል የህወገጥ ድርጊቶች ስለመበራከታቸው እንደዚሁም በአዲስ አበባ በልመና ላይ ስለተሰማሩ የሶሪያ ስደተኞች የተጠናቀሩ ዘገባዎችም እናስደምጣችኋለን።...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 2,000 episodes available.