Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
August 22, 2024የሐሙስ ነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic -ወቅታዊው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት-ህወሓት በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ስላለው ውክልና ከፌደራል መንግስቱ ጋር እንደሚነጋገር የፓርቲው ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ማስታወቃቸው-ጎርፍና የመሬት ናዳ በአማራ ክልል-የሰገን ከተማ ከታጣቂዎቹ መውጣት በኋላ-የአሸንዳ በዓል በመቀሌ መከበሩን የዛሬው የዜና መፅሄት ርዕሰ ጉዳዮች ናቸው።...more26minPlay
August 21, 2024የረቡዕ ነሐሴ 15ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔትደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን የታጠቁ ኃይሎች የሰገን ከተማን መቆጣጠራቸውን የከተማው ነዋሪዎች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። ቀዳሚው የዛሬ ዜና መጽሔት ጥንቅራችን ነው። ባለፈው ቅዳሜ እና እሁድ ለሰላም ጥሪ አደባባይ የወጣው የሰላሌ ህዝብ ፀሎት እና መልዕክቱ፣ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጠው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር፣ እንዲሁም የሰሞኑ ቅዝቃዜ ቅዝቃዜ እና የበረታው የክረምት ዝናብ በአዲስ አበባ በተሰኙ ርዕሶች ስር የተቀናበሩ ዘገባዎችም አሉን...more16minPlay
August 16, 2024የነሐሴ 10 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት-ከህወሓት ጉባኤ ራሳቸው ያገለሉ አካላት ወደመድረኩ እንዲመለሱ የህወሓት ጉባኤ ጥሪ ማቅረቡ-በተለያዩ ክልሎች የሚታየው የረዴት ሰራተኞች ጥቃት የእርዳታ ስራን ማስተጓጎሉ-የወሎ አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተቃውሞ መግለጫ- - ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ አየለ በፓሪስ ‘‘ማራቶን ለሁሉም’’ በባዶ እግሩ በመሮጥ መሳተፉን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.