Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
April 01, 2025የመጋቢት 23 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔትየዜና መፅሔት ጥንቅራችን፣ በሰሜን ኢትዮጵያዉ ጦርነት ግፍ ተዋለብን የሚሉ የትግራይ ተወላጆች የመሰረቱትን ክስ የሚያወሳዉን ዘገባ ያስቀድማል።የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ማሻሻና የፕሪቶሪያዉ ሥምምነትን አተረጓጎም የሚያወሱት ዘገቦች ተከታትለዉ ተሰምተዉ የደቡብ ኢትዮጵያና የኦሮሚያ ባለሥልጣናትን ሥምምነት በሚያወሳዉ ያሳርጋል።...more18minPlay
March 28, 2025የመጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት-- በአማራ ክልል የሚታየዉ ቀዉስ በኤች አይ ቪ ህክምና አሰጣጥ ላይ ጫና ፈጠረ መባሉ -- የኦሮሚያ ወቅታዊ ፀጥታ፤ ተስፋና ተግዳሮቱ --የአዲስ አበባ ከተማ የምሽት ስራ ሰዓት መራዘም እንዲሁም-- በኢትዮጵያ የሚታየዉ የዋጋ ግሽበት መረጋጋት አሳይቷልል?...more16minPlay
March 26, 2025የመጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየትግራይ ህዝብ ለክልሉ ጊዜያዊ መሪነት እጩ እንዲጠቁም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጠየቃቸውየአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት መግለጫና ሀሳብከጦርነት የተረፉ የትግራይ ተወላጆች የኢትዮጵያና የኤርትራ ባለሥልጣናትን መክሰሳቸው እንዲሁም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል የመሆንዋ ተስፋ የዛሬው የዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።...more20minPlay
March 25, 2025የመጋቢት 16 ቀን 2017 የዜና መፅሔትአንድ አውቶብስ ሙሉ መንገደኞች የተሰወሩበት ሰሞነኛው እገታ፤ በአማራ ክልል የወጣት ሥራ ፈላፊዎች ቁጥር መጨመሩ፤ የቤት ሠራተኞች/ረዳቶችን መብት የሚታደገው ደንብ ፤ እንዲሁም የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ የፍርድ ቤት ክርክርን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት።...more20minPlay
March 20, 2025የመጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት«ኢትዮጵያ ለቀይ ባሕር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም» - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እርምጃ እና የኦ.ነ.ሰ. መልስበትግራይ የነዳጅ አቅርቦት መቋረጡበአማራ ክልል በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚደረግ ዝርፊያ መጨመርቃለ ምልልስ ከአዲሱ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብናልፍ አንዷለም ጋር...more22minPlay
March 19, 2025የመጋቢት 10 ቀን 2017 ዜና መፅሔትበዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። ቀዳሚው ዘገባችን «የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግንኙነት ወዴት እያመራ ነው?» በሚል ርእስ ተቀናብሯል ። «በበረታው የግጭት ዳፋ» የኦነግ መግለጫ፤ የቪኦኤና ሌሎች ጣቢያዎች ስርጭት መገታትና መዘዙ፤ እንዲሁም ዶናልድ ትራምፕ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ተነጋገሩ የሚሉ ዘገባዎችም በተከታታይ ይቀርባሉ...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.