Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
October 02, 2024የመስከረም 22፣2017 ዜና መፅሔትምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል እየተፈፀመ ያለው የዘፈቀደ እሥር እንዲቆም ጠየቀ። የውኃ አቅርቦት እጥረት በአዲስ አበባ፦የነዋሪዎች አስተያየት። ትግራይ ክልል 60 ከመቶ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዳልተመለሱ ተገለጠ። በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ግማሽ ሚሊየን የጉልበት ሠራተኛ ይፈለጋል ተባለ...more16minPlay
September 30, 2024የመስከረም 20 ቀን 2017 የዜና መጽሔትየዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ለመተባበር ቁርጠኛ ሆና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የአሜሪካው አምባሳደር ተናገሩ። ኤርትራን ጨምሮ ከሌሎች ሁሉም አጎራባች ህዝቦች ጋር ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር እንደሚሰሩ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ። በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የጸጥታ ሀይሎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ያለፈው ቅዳሜ በታጣቂዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ጥራታቸውን ሳይጠብቁ ወደ ውጪ የሚላኩ ቡናዎች ኢትዮጵያ ከዘርፉ ተገቢውን ገቢ እንዳታገኝ ማድረጉን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡...more16minPlay
September 26, 2024የመስከረም 16 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄትDW Amharic-በዛሬው የዜና መፅሄት ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞችና ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እስርና ወከባ አሳሳቢ ነው መባሉ ፤የመስቀል አከባበር በአዲስ አበባ ፤የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅት፤ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ከመንግሥት ጋር ለመወያየት አወንታዊ ምላሽ ሰጡ መባሉን ያስቃኛል።...more20minPlay
September 25, 2024የመስከረም 15፣ 2017 የዜና መፅሔትግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ፦ የኢሰመኮ መግለጫ፤ መቋጫ ያጣው የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፍጥጫ፤ ከኢኮኖሚው ማሻሻያው ወዲህ የዶላር ይዞታ እንዲሁም የእሥራኤልና ሔዝቦላ ጦርነት የፈጠረው ስጋት...more19minPlay
September 24, 2024የዜና መጽሔት፤ መስከረም 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰኞየዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችንየዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጥሪየኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ማስጠንቀቂያ የቀጠለው የትግራይ ፖለቲከኞች ውዝግብ እንዲሁም በተሽከርካሪዎች ለተጨናነቀችው አዲስ አበባ መፍትሄ ፍለጋ ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።...more18minPlay
September 20, 2024የመስከረም 10፣2017 የዜና መፅሔትየኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጉባኤ፣ ዉሳኔዎችና የባንክ ሒሳብ ታገደ።-----የቱርክ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የማሸማገል ጥረት።----የመሬት ናዳ በቡኖ በደሌ ዞን።----የቤንዚን እጥረት በአማራ ክልል ያስከተለው የኢኮኖሚ ጫና...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.