Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
October 30, 2024የረቡዕ፤ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔትአንድ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት ሶማሊያን በ72 ሰዓታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ፤ እስር፤ ግድያና እገታ በጉራጌ ዞን፤ የሲቪል ማኅበረሰብ ምህዳር የመዳከም ሥጋት ስለ ካማላ ሐሪስ የምርጫ ቅስቀሳ መዝጊያ ጎናጭ ንግግር ቃለ-መጠይቅ...more19minPlay
October 29, 2024የማክሰኞ፤ ጥቅምት 19 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄትየዜና መፅሔት ጥንቅራችን አምስት ጉዳዮችን ያስተነትናል። ዜና መፅሔቱ አዲስ አበባ ላይ የአዲሱ የኢትዮጵያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሹመት፣ መቀሌ ደግሞ የከንቲባ መሻር ያስነሳዉን ጥያቄ፣ ቅሬታና ዉዝግብ የሚቃኙ ዘገቦችን ያስቀድማል።ምሥራቅ ወለጋ ነዋሪዎች ትጥቅ እንዲፈቱ መወሰኑ ያሳደረዉ ሥጋት፣ በአማራ ክልል የሚሞቱ እናቶች ብዛት መጨመርና በደቡብ ክልል የወባ በሽታ መስፋፋቱን የሚያወሱ ዘገቦችም አሉት።...more23minPlay
October 25, 2024የጥቅምት 15 ቀን 2017 ዜና መፅሔትበዎላይታ ዞን የመምህራን እሥር እየተካሄደ ነው መባሉ፤ ኢትዮጵያ አዲስ ሕገ መንግሥት ያስፈልጋታል ያሉ ወገኖች በዩናይትድ ስቴትስ ሴኔት ያካሄዱት ውይይት፤ በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አል ነጃሺ መስጊድ ጥገና መጀመሩ፤ እንዲሁም የመካከለኛዉ ምሥራቅ ጦርነት፣ የአሜሪካ ዲፕሎማሲና የየገንዘብ መዋጮን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት...more19minPlay
October 24, 2024የዜና መጽሔት ማስተዋወቂያበዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ እና በሳተላይትም በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በዩቲዩብ፣ በአፕል ፖድካስት፣ በስፖቲፋይ እና በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ማድመጥ ትችላላችሁ።...more1minPlay
October 23, 2024የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዜና መፅሄትበዜና መፅሔት ጥንቅሩአስገድዶ መሰወር፣ እገታ እና እየደረሰ ያለው ቀውስ፣የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ፣ከእርዳታ አውጡን» የአማራ ክልል ተፈናቃዮች፣የመሬት መንቀጥቀጥና የአዲስ አበባ ሕንጻዎች እና ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል ያልናቸዉን ጉዳዮች ያስተነትናል።...more21minPlay
October 23, 2024የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔትመርካቶ-አዲስ አበባ ዉስጥ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ብዙ ንብረት አወደመበኮሬ ዞን በተጋጋሚ ሰዎች መገደላቸዉና የነዋሪዎች ሥጋትሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተሸለመየአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውክልና ጉዳይ...more20minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.