Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 27, 2020ኢየሱስን ፈጽሞ ያልተቀበልን ካለን የዘላለምን ሕይወት ማጣታችን ነውኢየሱስን እንከተላለን የምንል ደግሞ አከታተላችን ለሚያልፍ ነገር ወይስ ለሕይወት?35 minPlay
September 30, 2020ጌታ ዳግም ለፍርድ ሊመጣ በደጅ ነውልቦናን የሰጠኸኝ ኢየሱስ እባክህ ሰይጣን ልባቸውን ላሳወረ ልቦና ስጣቸው አንተ አንተ እንደሆንክ ይወቁ።4 minPlay
September 10, 2020ሥጋ ለባሽ ጥቂት ጊዜ ታይቶ እንደሚጠፋ እንፋሎት ለሆነው ለአጭሯ ዕድሜው ዋጋ ከሰጠ አማኞችማ ምንኛ ለማያልፈው ሕይወት ዋጋ መክፈል ይገባን ይሆን?ወንጌልን ከሰበክን በኋላ የተጣልን እንዳንሆን በሕይወት እንጽና።30 minPlay
September 09, 2020ቅዱሳት መጽሐፍት ስለ እርሱ የሚናገሩትን ኢየሱስ እንስበክ፣እናስተምር፣ ደግሞም እርሱኑ እንዲያስተምሩ ለታመኑ ሰዎች አደራ እንስጥ።ክርስትና ኢየሱስን አየኖሩ እርሱኑ መስበክ ነው።35 minPlay
June 19, 2020እንደ ወንጌል እውነት የሆነ እምነት ካለን ሕይወት በሽበሽ ነው ጌታ ይባረክ!የመለኮት ባህሪ ተካፋይነታችን እራሳችንን እግዚአብሔር ነን እንድንል አይደለም።31 minPlay
May 26, 2020እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል አምነንማል እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።1ኛ ዮሐ 4፥16&17 ፊልጵ 1፥8-11 2ቆሮ 8፥7&830 minPlay