Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 20, 2020አመፀኛም ሆነ ሀሰተኛ ነብይ ከሚቀበሉት የመጨረሻ ዋጋ አንፃር ያው ናቸው።የሚያስፈልጉን እውነተኛ ነብያት ናቸው።እውነተኛን ነብይ እንዴት ትተረጉመዋለህ?30 minPlay
May 19, 2020ማቲዎስ 10፥27 በጨለማ የምነግራችሁን በብርኃን ተናገሩ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ።ስለ እውነተኛ ሰላም ኢየሱስን እንስበክ።30 minPlay
May 17, 2020የጠራን እግዚአብሔር ቅዱስ ነውና ለቅድስናው ተገቢ የሆነን ኑሩ እንኑርለቅዱሳን የማይገባን ኑሮ መኖር ታጥቦ ጭቃነት ነው።ይህ ደግሞ ሕይወታችንን አደጋ ላይ ይጥላል።27 minPlay
May 16, 2020ፍቅራችን እውነተኛነቱ በእግዚአብሔር መወደዳችንን መሰረት ሲያደርግ ብቻ ነው።እንግዲህ እንደተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ።ኤፌ 5፥125 minPlay
May 13, 2020“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥6“በመጽሐፍ፦ እነሆ፥ የተመረጠና የከበረን የማዕዘን ራስ ድንጋይ በጽዮን አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም ተብሎ ተጽፎአልና።” 1ኛ ጴጥሮስ 2፥625 minPlay
May 12, 2020የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥አትሳቱ።በጎ ስጦታ ሁሉ ፍጹምም በረከት ሁሉ ከላይ ናቸው.......ያዕ 1፥16&17ማንም እራሱን አያታልል፤ከእናንተ ማንም በዚች ዓለም ጥበበኛ የሆነ ቢመስለው ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ሞኝ ይሁን።1ቆሮ 2፥1828 minPlay
May 10, 2020እንደተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን አምነን እናገልግል!ከተሰጠን ፀጋ አይነትና መጠን ወርደንም በእምነት አንነስ፤ አልፈንም ሄደን አምነናል በማለት አንታበይ20 minPlay
May 09, 2020ሰውነትን ቅዱስና ሕያው መስዋእት አድርጎ ማቅረብ ትርጉሙሮሜ 12፥1&2 በሕይወታችን ሳይፈፀም የምናገለግለው አገልግሎት ለእኛ ለአገልጋዮች አያዋጣንም።ተገልጋዮች በተወሰነ ደረጃ ሊጠቀሙ ይችላሉ።59 minPlay
May 09, 2020ኢየሱስን በከንቱ ካላመንን በቀር የምንቆምበትና የምንድንበት ነው።በዚህች ሕይወት ብቻ ኢየሱስን ተስፋ አድርገን ከሆነ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ምሲክን ሆነናል ማለት ነው።23 minPlay