Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 28, 2019አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ላልሆኑቱ አረጋውያን በቂ የሰብዓዊና ባሕላዊ ክብካቤ ግልጋሎቶች አሉን?ከሶስት አንድ አውስትራሊያውያን እንግሊዝኛ ተናጋሪ ያልሆኑ አገራት የተወለዱ ናቸው። የአረጋውያን ክብካቤ ግልጋሎት ሰጪዎች ባሕላዊ ዝንቅነት ላላቸው የደሜንሽያ ተጠቂዎችና ወደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተመለሱት ተጠዋሪዎች ሰብዓዊና ባሕላዊ ግልጋሎቶችን ለመስጠት ምን ያህል ስንዱ ናቸው?4 minPlay
October 16, 2019የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል?ሌላ ወባቂ በጋ በመቃረቡ፤ ኃላፊዎች ዋናተኞች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባሉ። ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ወዲህ በአሥር ፐርሰንት አሻቅቧል።5 minPlay