Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
April 28, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የጎልማሳ ማረሚያ ሥርዓት የሚሠራው እንደምን ነው?አውስትራሊያ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ ጎልማሶች ጉዳዮች የሚከወኑት በአውስትራሊያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ነው። በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛነታቸው ከተረጋገጠ የእሥር ብይን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በ 'ማረሚያ ተቋማት' ውስጥ ይሆናል።7 minPlay
March 11, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝየቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።6 minPlay
November 26, 2021የሠፈራ መምሪያ፤ በሥራ ቦታዎ የመገለል ድርጊት የተፈፀመብዎ መስሎ ከተሰማዎ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?በየሁለት ዓመቱ የአውስትራሊያ ብዝሃነት ምክር ቤት አካታችነት በሥራ ቦታ በሚል የአካታችነት ካርታ፣ ጉንተላና አግላይነትን አስመልክቶ በመላው አውስትራሊያ የነበረውን ክስተተ በሰነድነት ያሰፍራል። መጪው ሰነድም የፊታችን ወርሃ ዲሴምበር ይፋ ይሆናል።6 minPlay
October 29, 2021የሠፈራ መምሪያ፤ የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶችአንድ ሰው አውስትራሊያ ውስጥ ሆኖ የቪዛ ማመልከቻ ሲያቀርብ፤ ማመልከቻው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ አገሪቱ ውስጥ ሕጋዊ ሆኖ እንዲቆይ የመሸጋገሪያ ቪዛ ይሰጠዋል። የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶች ዘርፈ ብዙ ናቸው። አሰጣጣቸውም እንደ አመልካቹ ሁኔታ ይወሰናል።7 minPlay
June 07, 2021የላቀ ውጤት ያላቸው ተማሪዎችን ስለሚቀበሉ የአውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ሊያውቁት የሚገባየላቀ የትምህርት ውጤት ላላቸው ልጆች የተሻለ ትምህርት ቤት መሻት የአያሌ ወላጆች ፍላጎት ነው። ብርቱ ፉክክርና ውጤት ተኮር ከሆኑት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በላቀ ውጤት የሚዘለቀባቸውና ትኩረትንም የሚሹት የምርጥ ተማሪዎች መማሪያ የሆኑ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ናቸው።5 minPlay
May 31, 2021ኑዛዜ ፅፎ የማስቀመጥ ጠቀሜታበርካታ አውስትራሊያውያን ለኑዛዜ ጠቀሜታ ያላቸው ግምት አነስተኛ መሆኑን የምርምር ግኝቶች ያመለክታሉ። የመስኩ ተጠባቢዎችም ያለ ዕድሜ፣ የማኅበራዊ ምጣኔ ደረጃና ብሔራዊ ማንነት ልዩነቶች፤ ዜጎች ለቅርብ ቤተሰባቸው ኑዛዜ የማስፈርን ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥተው ዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያስገቡ ይመክራሉ።5 minPlay
May 17, 2021በቅጡ የማይታወቁና አውስትራሊያ ውስጥ ሁሉም ሾፌር ልብ ሊላቸው የሚገቡ የመንገድ ሕጎችታዝማኒያ ውስጥ መኪና እየነዱ በሞባይል ስልክዎ የGPS አቅጣጫ ጠቋሚ አፕስ መጠቀም ወይም እጅዎን መስኮት ላይ አሳርፈው ማሽከርከር ሕገ ወጥ መሆኑን ያውቃሉ? የአውስትራሊያ መንገዶች ላይ ሳያውቁ ሕግ ጥሰው አንዳይገኙ ለሎች እምብዛም ልብ የማይባሉ የመንገድ ሕጎችን እናጋራዎታለን።6 minPlay
April 16, 2021የቪዛዎን ቀነ ገደብ ማሳለፍና መዘዞቹአውስትራሊያ ውስጥ ሆነው የቪዛዎ ቀነ ገደብ ቢያልፍ ምን ይገጥምዎታል? ምንስ ሊያደርጉ ይችላሉ?6 minPlay
March 25, 2021ከአውስትራሊያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከተመረቁ በኋላ እንደምን የሥራ ቪዛ ማግኘት ይችላሉ?አውስትራሊያን የዓለም አቀፍ ተማሪዎች መዳረሻ ለማድረግ የሞሪሰን መንግሥት የቪዛ መመዘኛዎቹን ለባሕር ማዶ ተማሪዎች አላልቷል። ይህንንም ተከትሎ ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጊዜያዊ የምሩቃን ቪዛቸውን ተጠቅመው የሥራ ልምድ በማግኘት ለቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ ማግኛነት ሊጠቀሙበት ይችላሉ።6 minPlay
December 23, 2020በደን ቃጠሎ ወቅት ቤተሰብዎንና ንብረትዎን ከአደጋ ለማዳን እንደምን ዕቅድ ሊነድፉ ይችላሉ?ቤተሰብዎንና ቤትዎን ከእሳት አደጋ ተጋላጭነት መታደግ ማለት ቀድመው ስንዱ መሆን ማለት ነው። የመስኩ ጠበብትም ለደን ቃጠሎዎች ተጋላጭ የሆኑ ቀዬዎች የሚኖሩ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ ዕቅድ እንዲኖራቸው ምክረ ሃሳብ የሚለግሱት ለዚህ ነው።6 minPlay