አውስትራሊያ ስትገለጥ

አውስትራሊያ ስትገለጥ

Download on the App Store

አውስትራሊያ ስትገለጥ episodes

  • Understanding the Australian school sectors - የአውስትራሊያን የትምህርት ዘርፎች መረዳት
    Australians are fortunate to have choice when it comes to finding a schooling system that suits our children and our circumstances. This is particularly true of metropolitan areas. With excellent educational opportunities across three sectors, choosing the right school can be a difficult decision for parents to make. - አውስትራሊያውያን ካለንበት ሁኔታ አኳያ ለልጆቻችን ተስማሚ የሆነ የትምህርት ሥርዓትን ፈልጎ ከማግኘት አንፃር ዕድለኞች ነን። ይህ በተለይም በከተሞች አካባቢ እውነት ነው። ከሶስት እጅግ ግሩም ትምህርታዊ ዘርፎች ተስማሚውን ትምህርት ቤት መርጦ ከውሳኔ ላይ መድረስም ለወላጆች አዋኪ ሊሆን ይችላል።
    8 min
  • How to find a rental property in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የኪራይ ቤት እንደምን እንደሚፈልጉ
    Right now, fewer than 50,000 rental properties are available across the country. Two years ago, that number was almost double. With the vacancy rate at a historic low, finding a rental property is tougher than ever. Understanding the process will give you a head start. - በአሁኑ ወቅት በመላ አገሪቱ ለኪራይ ክፍት ሆነው ያሉ ቤቶች ቁጥር ከ50,000 ያነሱ ናቸው። ከሁለት ዓመታት በፊት የኪራይ ቤቶቹ ቁጥር ከአሁኑ እጥፍ ነበር። የቤት ኪራይ በታሪክ በእጅጉ ዝቅተኛ በመሆኑ የኪራይ ቤት ፈልጎ ማግኘት አዋኪ ሆኗል። የአሠራር ሂደቱን ማወቅ ጅማሮዎን የተሻለ ያደርግልዎታል።
    8 min
  • How to prevent family violence in migrant communities in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የቤተሰብ ጥቃትን በፍልስተኛ ማኅበረሰባት ዘንድ እንደምን መግታት እንደሚቻልዎ
    Family, domestic and sexual violence are major health and welfare issues in Australia, as two in five people have experienced physical or sexual violence since the age of 15. Family violence can affect anybody, but migrant women face additional barriers when they need to get help. - የቤተሰብ፣ የቤት ውስጥና ወሲባዊ ጥቃት አውስትራሊያ ውስጥ ዋነኛ የጤናና የደኅንነት ጉዳዮች ናቸው። ከ15 ዓመት ዕድሜያቸው አንስቶ ከአምስት ሰዎች ውስጥ አንዳቸው አካላዊ ወይም ወሲባዊ ጥቃቶች ደርሶባቸዋል። ይሁንና ፍልሰተኛ ሴቶች እርዳታ በሚሹበት ወቅት ተጨማሪ መሰናክሎች ይገጥሟቸዋል።
    8 min
  • How can you ensure sexual consent? - ወሲባዊ ይሁንታን እንደምን ማረጋገጥ ይቻላል?
    In Australia, non-consensual sexual activity is a criminal offence, whether it takes place in real life or online. In some jurisdictions, alleged perpetrators accused of sexual assault or rape must prove in court that they obtained consent before engaging in sexual activity. So, how can you ensure you’re having consensual sex? - አውስትራሊያ ውስጥ በአካልም ይሁን በኦንላይን ያለ ፈቃደኝነት የሚፈፀም ወሲባዊ ድርጊት የወንጀል ተግባር ነው። በተወሰኑ የአስተዳደር አካባቢዎች በወሲባዊ ጥቃት ወይም አስገድዶ ወሲብ በመፈፀም ተጠርጣሪ ወንጀል ፈፃሚዎች ወሲብ ከመፈፀማቸው በፊት ይሁንታን ስለማግኘታቸው ፍርድ ቤት ቀርበው ማረጋገጥን ግድ ይሰኛሉ። ወሲባዊ ግንኙነትን የፈፀሙት በይሁንታ ስለመሆኑ እንደምን ማረጋገጥ ይችላሉ?
    12 min
  • How to protect yourself from identity theft in Australia - በአውስትራሊያ ራስዎን ከማንነት መታወቂያ ስርቆት እንዴት መከላከል ይችላሉ ?
    Identity crime is a significant threat in Australia, with a growing number of people falling victim every year. Those impersonated often face severe consequences, including financial losses, damage to their credit score, and legal ramifications. Here are some steps you can take to reduce your risk of having your personal information stolen or misused. - የመታወቂያ ስርቆት በአውስትራሊያ አሳሳቢ የሆነ ወንጀል ነው፤ በየአመቱ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎችም የዚህ ወንጀል ሰለባ እየሆኑም ነው ። ተጠቂዎቹም በአብዛኛው ከፍተኛ ለሆነ የገንዘብ ኪሳራ ፤ የብድር አቅም ብልሽት እና በህግ ለሚያስጠይቁ ችግሮች ሊጋለጡ ይችላሉ ። የግል መረጃዎችዎ እንዳይሰረቁ ወይም ከእርስዎ ፈቃድ ውጭ ያለአግባብ ለአገልግሎት እንዳይውሉ ሊከትተሏቸው የሚገባዎት መንገዶች እነሆ ።
    15 min
  • ረመዳን እና ኢድ ምንድን ናቸው በአውስትራሊያስ እንዴት ይከበራሉ?
    ረመዳን እና ኢድ በእስልምና እምነት ተከታዮች ባህል ውስጥ ታላቅ ስፍራ እንደሚሰጣቸው አስተውለው ያውቃሉ ? እነዚህን በአላት ማክበር ለእስልምና እምነት ተከታይ የስራ ባልደረባዎ ፤ ጓደኞችዎት እና ጎርቤቶችዎት ምን ያህል ታላቅ ስፍራ አለው ?
    11 min
  • How to resolve divorce disputes without going to court - የፍቺ አለመግባባቶችን ፍርድ ቤት ሳይደርሱ እንደምን መፍታት እንደሚቻልዎ
    Divorce is one of the most stressful transitions people can experience in life. Given the high financial and emotional costs of going to court, the Australian legal system incentivises mediation and family dispute resolution alternatives prior to litigation. - ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ በእጅጉ ለመንፈስ ሁከት ከሚዳረጉባቸው ጉዳዮች አንዱ ፍቺ ነው። ለሙግት ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ግድ የሚለውን ከፍተኛ የገንዘብና የስሜት ሁከት ለማስወገድ ይቻል ዘንድ የአውስትራሊያ የሕግ ሥርዓት ለሽምግልናና ለቤተሰብ ውዝግብ መፍቻ አማራጮች የሚበጁ ማበረታቻዎችን ይቸራል።
    12 min
  • Knowing first aid can save lives. Here's where and how to get trained in Australia - በአውስትራሊያ የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን የት ማድረግ ይቻላል?
    Accidents and sudden illness can strike anywhere. First aid training can make all the difference, from treating an injury at a critical time to saving a life. In Australia, there are various options for first aid training according to your needs and budget. - አደጋ እና ድንገተኛ ህመም በማንኛውም ስፍራ ሊከሰት ይችላል ። የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን በመውሰድ የድንገተኛ አደጋ ሲከሰት የቆሰሉትን በማከም እና ህይወትን በማዳን ከፍተኛ ሚናን መጫወት ይቻላል።በአውስትራሊያ እንደፍላጎትዎ እና የገንዘብ አቅምዎ የመጀመሪያ ጊዜ እርዳታ ስልጠናን የሚያደርጉበት ምርጫዎች አለልዎት።
    9 min
  • How to protect your retirement fund, find lost super and what to do if moving overseas - የጡረታ ገንዘብዎን እንዴት ይጠብቁታል ፤ የጠፋ የጡረታ ተቀማጭን እንዴት ማግኘት ይቻላል ፤ በውጭ አገር መኖር ከፈለጉ ምን ማድረግ አለብዎ ?
    Superannuation is complex. Did you know that your savings are not forever lost even if you have an inactive super account? But what is the recovery process? And what happens to super if moving overseas or when the account holder dies? Here's your complete guide to super. - የጡረታ አበል ተቀማጭ አካሄድ ውስብስብ ሊሆን ይችላል ፤ ምንም እንኳ የጡረታ ተቀማጭዎ ባይንቀሳቀስም ገንዘብዎ እስከወዲያኛው እንደማይጠፋ ያውቃሉን ? የማስመለስ ሂደቱ ምን ይመስላል ? ወደ ውጭ ሀገር ቢሄዱ ወይ የጡረታው ባለቤት በሞት ቢለይ የጡረታው ገንዘቡ እንዴት ይሆናል ?
    9 min
  • How to access low-cost medical services in Australia - በአውስትራሊያ አነስተኛ ዋጋ ያለውን የህክምና አገልግሎት እንዴት ማግኘት ይቻላል?
    Medicare subsidises a wide range of essential medical services, including visits to the doctor, blood and pathology tests, scans, x-rays, and some surgeries or procedures. It also covers annual eye tests by an optometrist, as well as child immunisations. - ሜዲኬር አብዛኛዎቹን መሰረታዊ የህክምና አገልግሎቶች የሚደጉም ሲሆን ፤ ከነዚህም መካከል ሀኪም ጋር ክትትል ማድረግን ፤ የደም ምርመራን ፤ ኤክስሬ እና የተወሰኑ የቀዶ ህክምና አገልግሎቶችን ያጠቃልላል። ከዚህ በተጨማሪም አመታዊ የአይን ምርመራን እና የህጻናት ክትባትን ይሸፍናል ።
    10 min

About አውስትራሊያ ስትገለጥ

From the publisher's feed

ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።